Ethiopia has issued warning letters to four international media houses, CNN, BBC, Reuters and Associated Press. While issuing the letters, Ethiopian Media Authority said, in issuing licenses of operations for journalists, it expects that they would not write reports that would endanger the peaceful co-existence of the citizens, Ethiopia’s national interests or its territorial integrity.
It added that since the onset of the law enforcement operation in the Northern region of Ethiopia by the Federal government the Ethiopian Media Authority has been monitoring numerous foreign media outlets and conducting a trend analysis on the reporting patterns on the issues.
Unfortunately the authority finds, Reuters, BBC, CNN and Associated Press as some of the mainstream news organizations that have disseminated news that sowed seeds of animosity among people and compromised sovereignty of the country.
Ethiopian Media Authority
ማስጠንቀቂያ ሰጭው ከማስጠንቀቂያ ተቀባዮች በተሻለ የእውነተኛና ቀልጣፋ መረጃ አሳባሳቢ፣ ተንታኝ፣ አዘጋጅ፣ አሰራጭና ብሎም ውጤቱን ገምጋሚ በመሆን የገንዛ አገሩን (ህዝቡን) በሥልጣን ሽሚያ የእርስ በርስ ጦርነት ከሚያመሰቃቅሉ ሁለት የኢህአዴግ አንጃዎችና ጁንታዎች (ህወሃትና ኦህዴድ/ብልፅግና ) ቢታደግ ኖሮ እንዴት መታደል ነበር!
ለሩብ ምእተ ዓመት በህወሃት የበላይነት ሲመራ ለነበረው ወንጀለኛ ሥርዓት በመሣሪያነት ሲያገለግል የኖረ የመገናኛ “ብዙሃን” ተቋም ከሥስት ዓመታት ወዲህ ደግሞ የቀድሞ ጌታቸውን ከቤተ መንግሥት ፖለቲኣ አስወግደው ያንኑ ወንጀለኛ ሥርዓት ግን በተረኘነትና እጅግ በከፋ ሁኔታ ያስቀጠሉት የኦህዴድ/ኦሮሙማ ፖለቲካ ቁማርተኞች መሣሪያ በመሆን በህዝብ መከራና በአገር ውርደት ላይ የሃሰትና ርካሽ ፕሮፓጋንዳ በማሠራጨት ቀጥሏል።
ታዲያ እንዲህ አይነት ተቋም እንዴት ሌላውን የመክሰስና የማስጠንቀቅ አቅምና ሞራል ሊኖር እንደ መጠየቅ ትክክል እንጅ ስህተት ሊሆን አይችልም።
አዎ! ይህን ተቋም የሚመሩት ወገኖች ከእንደዚህ አይነት እጅግ አስከፊ የአድርባይነት (የልክስክስነት) ልክፍት ወጥተው የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ አላስፈላጊ (አፍራሽ) ጣልቃ ገቦች እንዲታቀቡ ያስጠነቅቁ ወይም ያደርጉ ዘንድ በቀጥታና በግልፅ ሊነገራቸው ይገባል ። አዎ! “እናንተ በሰፊው እያካሄዳችሁት ያለውን የርካሽ ፕሮፓጋንዳ መሣሪያነት አደብ ገዝታችሁ ለመረም ባልቻላችሁበት (ባልፈለጋችሁበት) ግዙፍና መሪር እውነታ ውስጥ ሌሎችን መክሰስና ማስጠንቀቅ ጨርሶ ስሜት አይሰጥም” ተብሎ ሊነገራቸው ይገባል።
Not only warning, they should be evacuated from Ethiopia. Take example of Turkish President did recently let alone fake journalist, government must be strong on taking actions on Embassy Ambassador as well.
Long live to Ethiopia!!