SEBATEGNAW SEW (FULL VIDEO): May 6, 2013 1 min read Share this Facebook Messenger Twitter Pinterest Linkedin Whatsapp Reddit Email 1 Comment ድራማው በጣም አዝናኝ አስቂኝና አስተማሪ ቢሆንም በተለይ ለኔ በሀይል አስደንጋጭ ነበር። እንደኔ ያሉ ለከፍተኛ ትምህርት ወይም ለሌላ የአጭር ጊዜ ዓላማ ወደአሜሪካ የመጣን ሰዎች ቆይታችንን ጨርሰን ወደ ሀገራችን ስንመለስ ሊየጋጥመን የሚችለውን ውክቢያና መሳቀቅ እንድናስብ ያደርገናል። ለምሳሌ እኔ በትምህርት ቪዛ ወደአሜሪካ የመጣሁት በአንድ ስመጥር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ማስተርሴን ለማጥናት ሲሆን አሁን አንድ አመት ሞልቶኛል። በአሁኑ ሰዓት ሀገሬ ለመመለስ አንድ ዐመት የቀረኝ ሲሆን እኔም ይህ ዐመት እንደምንም አልፎልኝ ሀገሬ በገበሁ የሚል ጉጉትና ናፍቆት ያቅበጠብጠኛል። የአሜሪካ ማህበረሰብም ሆነ አኗኗራቸው ስላልተመቸኝ በፍፁም ትምህርቴን ከጨረስኩ በሁዋላ እዚህ ለመቅረት ሀሳብ የለኝም። በበኩሌ ሰዉ እኛ ሀገር ስለአሜሪካ ያለው ግንዛቤ በጣም የተጋነነ ሆኖ አጝኝቼዋለሁ። አብዛኛው ሰው ስለአሜሪካ ኑሮ በሀገሩ ሳለ ትክክለኛ ግንዛቤ ቢኖረው ኑሮ እግሩን ባላነሳ ነበር። በእኔ በኩል ግን መጀመሪያም የመጣሁት ለትምህርት ስለሆነ ትምህርቴን ጨርሼ ወደሀገሬ በመመለስ መጣውን መቀበል ነው። Reply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. You might be interested in March 6, 2021March 6, 2021 UN fails to approve call to end Tigray violence March 2, 2021March 2, 2021 Press Release on Continued Disinformation Campaign against Ethiopia March 2, 2021March 2, 2021 Secretary Blinken’s Call with Kenyan Cabinet Secretary for Foreign Affairs Omamo March 1, 2021March 2, 2021 In response to U.S Secretary of State Antony Blinken’s call
ድራማው በጣም አዝናኝ አስቂኝና አስተማሪ ቢሆንም በተለይ ለኔ በሀይል አስደንጋጭ ነበር። እንደኔ ያሉ ለከፍተኛ ትምህርት ወይም ለሌላ የአጭር ጊዜ ዓላማ ወደአሜሪካ የመጣን ሰዎች ቆይታችንን ጨርሰን ወደ ሀገራችን ስንመለስ ሊየጋጥመን የሚችለውን ውክቢያና መሳቀቅ እንድናስብ ያደርገናል። ለምሳሌ እኔ በትምህርት ቪዛ ወደአሜሪካ የመጣሁት በአንድ ስመጥር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ማስተርሴን ለማጥናት ሲሆን አሁን አንድ አመት ሞልቶኛል። በአሁኑ ሰዓት ሀገሬ ለመመለስ አንድ ዐመት የቀረኝ ሲሆን እኔም ይህ ዐመት እንደምንም አልፎልኝ ሀገሬ በገበሁ የሚል ጉጉትና ናፍቆት ያቅበጠብጠኛል። የአሜሪካ ማህበረሰብም ሆነ አኗኗራቸው ስላልተመቸኝ በፍፁም ትምህርቴን ከጨረስኩ በሁዋላ እዚህ ለመቅረት ሀሳብ የለኝም። በበኩሌ ሰዉ እኛ ሀገር ስለአሜሪካ ያለው ግንዛቤ በጣም የተጋነነ ሆኖ አጝኝቼዋለሁ። አብዛኛው ሰው ስለአሜሪካ ኑሮ በሀገሩ ሳለ ትክክለኛ ግንዛቤ ቢኖረው ኑሮ እግሩን ባላነሳ ነበር። በእኔ በኩል ግን መጀመሪያም የመጣሁት ለትምህርት ስለሆነ ትምህርቴን ጨርሼ ወደሀገሬ በመመለስ መጣውን መቀበል ነው። Reply
March 2, 2021March 2, 2021 Secretary Blinken’s Call with Kenyan Cabinet Secretary for Foreign Affairs Omamo
ድራማው በጣም አዝናኝ አስቂኝና አስተማሪ ቢሆንም በተለይ ለኔ በሀይል አስደንጋጭ ነበር። እንደኔ ያሉ ለከፍተኛ ትምህርት ወይም ለሌላ የአጭር ጊዜ ዓላማ ወደአሜሪካ የመጣን ሰዎች ቆይታችንን ጨርሰን ወደ ሀገራችን ስንመለስ ሊየጋጥመን የሚችለውን ውክቢያና መሳቀቅ እንድናስብ ያደርገናል። ለምሳሌ እኔ በትምህርት ቪዛ ወደአሜሪካ የመጣሁት በአንድ ስመጥር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ማስተርሴን ለማጥናት ሲሆን አሁን አንድ አመት ሞልቶኛል። በአሁኑ ሰዓት ሀገሬ ለመመለስ አንድ ዐመት የቀረኝ ሲሆን እኔም ይህ ዐመት እንደምንም አልፎልኝ ሀገሬ በገበሁ የሚል ጉጉትና ናፍቆት ያቅበጠብጠኛል። የአሜሪካ ማህበረሰብም ሆነ አኗኗራቸው ስላልተመቸኝ በፍፁም ትምህርቴን ከጨረስኩ በሁዋላ እዚህ ለመቅረት ሀሳብ የለኝም። በበኩሌ ሰዉ እኛ ሀገር ስለአሜሪካ ያለው ግንዛቤ በጣም የተጋነነ ሆኖ አጝኝቼዋለሁ። አብዛኛው ሰው ስለአሜሪካ ኑሮ በሀገሩ ሳለ ትክክለኛ ግንዛቤ ቢኖረው ኑሮ እግሩን ባላነሳ ነበር። በእኔ በኩል ግን መጀመሪያም የመጣሁት ለትምህርት ስለሆነ ትምህርቴን ጨርሼ ወደሀገሬ በመመለስ መጣውን መቀበል ነው።