አገርንና ሕዝብን የሚጎዱ – ይወገዱ!
(ethiopianreporter) ሥልጣን ተሰጥቶት የተመደበ ሹምና ኃላፊነት የተቀበለ ሠራተኛ ትልቁ ተልዕኮአቸው ሕዝብንና አገርን ማገልገል ነው፡፡ የሚከፈላቸው ደመወዝ፣ የሚያንቀሳቅሱት በጀት፣ የሚጠቀሙባቸው ቁሳቁሶች ከአገርና ከሕዝብ የመጡ ናቸው፡፡
We use cookies to improve your experience, personalize content and ads, and analyze our traffic. By continuing to use Zehabesha.com, you consent to our use of cookies.