Dark
Light
Today: July 15, 2024

ESAT Special Interview with Zemene Kassie Sep 2014

September 18, 2014

ESAT Special Interview with Zemene Kassie Sep 2014
http://youtu.be/NPRrGPUI6xk

1 Comment

 1. አቢይ አህመድ አሊና ደብረጽዮን አማራን ለማጥፋት በአሜሪካ የተቀጠሩ ዞምቢዎች ናቸው
  አማራን ለማጥፋት? አዎን አማራን ብቻ ለማጥፋት፡፡ኢትዮጵያ ከጠፋች ሰነባብታለች፡፡ኢትዮጵያ መጥፋቷን የማወቅ ፍላጎት የለህም እንጂ ሄርማን ኮሄን፤ህወሀት፤ኦነግ፤ሻቢያ ለንዶን ላይ በተቀመጡበት ጊዜ ነበር የጠፋችው፡፡አንተ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትለው ተላላ አማራ ግን ደርግን ስለጠላኸው ብቻ ከጨለማ የወጣውን ህወሃትን ተሸክመህ አዲስ አበባ አስገባኸው፡፡
  የፈረሰችውን ኢትዮጵይ ምላስህ ላይ አድርገህ እያቅራራህ እየዘፈንክ ለሃያ ሰባት ዓምታት ቀጠልህ፡፡አማራ ብቻ የሚጠራት፤የት እንዳለች የማትታወቅ ኢትዮጵያን አማራ ሲያዜምላት ህወሃት በራሱ አምሳል የፈጠረውን ኢህአዴግ ን ተሸክሞ ቀጠለ፡፡ትግራይ እየለማች ፤የትግሬ ቱጃሮች እያበዙ፤ትግሬዎች የመከላከያውን፤የደህንነቱን፤የፓሊሱን፤የፓለቲካውን፤የኢኮኖሚውን መዋቅሮች ሁሉ እያሽከረከረች፤የአማራ ልጆች በዳስ ትምህርት ቤት እየተማሩ ባለበት ወቅት አማራ ብቻውን ኢትዮጵያ እያለ በየአደባባዩ ይዘፍን ነበር፡፡በዚህ ጊዜ የኦነግ መንግሥት ከአዲስ አበባ ተገፍትሮ ከወጣ በኋላ ለንደን ተቀምጦ የኦሮሞ መንግሥት የሚመሰረተው በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ነው እያለ ነበር፡፡ሌሎች ብሔሮች ኢትዮጵያ በማይሉበት ጊዜ አማራ ግን ኢትዮጵያ እያለ በብሔረሰቦች የዘፈንና የአልባሳት ድግስ እስክስታውን እያወረደ ሃያ ሰባት ዓመታትን ዘለቀው፡፡
  ምን እንዳነሳሳው ባልረዳም ጎንደር ላይ የኦሮሞ ደም የእኔ ነው ብሎ እራሱን መስዋዕት አድርጎ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ፡፡ባህርዳር ላይ ውድ ልጆቹን ገብሮ ተሰናበተ፡፡የአማራን ተላላነት የተረዳው ኦነግና አቢይ አህመድ አማራ ወዳጃችን ነው፤ያጣላን ህወሃት ነው ብለው ሾከክ ብለው አባይን ተሻገረው ወዳጄ ነህ አሉት፡፡አማራ ተላላውም በታማኝ በየነ አቅራሪነት እውነት ነው ኦሮሞ ወንድሜ ነው አለ፡፡ናዝሬት ድረስ ተመመ፡፡ኦሮማራ ብሎ ስም ተለጥፎበት ኦሮሞ ወንድሜ ነው ብሎ መሳሳም ጀመረ፡፡ስሙ ሲሰየም ኦሮሞን መጀመሪያ አድርጎ ነበር፡፡ይህም አልገባውምና አልጠየቀም፡፡ህወሃት ከተወገደልኝ ይበቃል አለ፡፡
  ሀወሃት በነፍስ አባቷ በሄርማን ኮሄን ምክር አዝማሚያው መልካም አይደለምና አማራን ከኦሮሞ መለየት ግድ ይላል አለ፡፡ስለሆነም ከኦሮሞ የሆነውን መልምለን፤ ያሳደግነውን፤ያስተማርነውን፤በተንኮል ሥራ በቂ ክህሎት እንዳለው የደረስንበትን በመሪነት ተቀበሉ ተባሉ፡፡የአማራ ተወካይ ተብየዎች ምን ጊዜም የፓለቲካ ጉዳይ ሳይሆን የሆድ ነገር ፤የሽልማት ነገር፤የስልጣን ነገር ልቡ ውስጥ የተተከለ ነውና ኢትዮጵያ እያለ የሚያዜም ኦሮሞ ሹመን አገሪቱን ሳትናጋ እንምራ ተባለ፡፡አማራ ሆዱን፤ሹመቱን፤ስልጣኑን አቢይ አህመድ አሊን በመሾም ስምምነቱን ፈጸመ፡፡ ኦነግ በኢትዮጵያ መቃብር ላይ የኦሮሞን መንግሥት እንመስርታለን የሚለውን አማራ አልሰማሁም፤አላየሁም ብሎ ገለል አድርጎ የፈለግሁትን ነገር እስከሰጣችሁኝ ድረስ የመንግሥቱን መንበር ለፈለጋችሁ ስጡት አለ፡፡የአማራ ባለስልጣናት ውል ይህ ነበር፡፡
  አቢይ አህመድ አሊና ግብረ አበሮቹ ዘው ብለው አራት ኪሎ ቤተመንግሥት ገቡ፡፡አማራም ከህወሃት ባርነት ወርዶ ወደ ኦሮሞ ባርነት ከፍ አለ፡፡ይህም አስደሰተው፡፡ብዙም አልቆየም ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በአዲስ አበባ አደባባይ እራሱን በራሱ ገደለ ብለው አዲሱ የአማራ ወዳጅ አቢይ አህመድ አሊ አወጀ፡፡አማራ አሜን ብሎ ተቀበለ፡፡በማስከተል ዶ/ር አምባቸው መኮንን የአማራ ክልል መሪ አድርጎ ሾመ ወዳጃቸው አቢይ አህመድ አሊ፡፡ሙት ወቃሽ አትበሉኝ እንጂ ዶ/ር አምባቸው መኮንን የቅርብ የሆኑ ጓደኞቹ ይቅርብህ ሲሉት አቢይ አህመድ አሊን አምነዋለሁ ብሎ በአማራ ክልል ሞቱን አውጆ ወረደ፡፡አማራ ክልል ወርዶ ሁኔታዎችን ሲመለከት የነበረው ተስፋ እንደጉም በነነበት፡፡ኣቢይ አህመድ አሊ ወዳጁን እንዳሰበው ሆኖ አላገኘውምና አቅጣጫ ለወጠ፡፡መጀመሪያ መጥኖ መደቆስ ይባል የለ፡፡መጀመሪያ ነበር አቢይ አህመድ አሊን መመርመር የሚገባ፡፡አቢይ አህመድ አሊ ይገዳደሩኛል የሚላቸውን ከአለቃው ከጌታቸው አስፋ፤ከሲ አይ ኤ በዝርዝር ስለተሰጠው በየስርቻቸው አስቀምጦ ይበልት ጀመር፡፡ዶ/ር አምባቸው መኮንን እራሱን ብቻ ሳይሆን የትግል አጋር የሚሆኑትን ሁሉ እንደ ጄኔራል አሳምነውን የመሰሉትን በተላላነቱ እንዲሰው አድርጓል፡፡አማራ ከወዲሁ መጥኖ መደቆስ አይችልም፡፡
  ይህን በቅርብ ጊዜ አየነው ፡፡እነገዱ አንዳርጋቸው፤ንጉሱ ጥላሁን፤ዮሐንስ ቧያለው የመሳሰሉት ከብልጽግ ና ፓርቲ ተገፍትረው እንዲወጡ ተደረጉ፡፡እንደ ገዱ አንዳርጋቸው ያሉ አገልጋዮች ለምን ተገፈተሩ ብለህ ጠይቅ አማራ፡፡ንጉሱ ጥላሁን እኮ የእነ ዶ/ር አምባቸው መኮንንና የጄኔራል ሰዓረ መኮንን ግድያ መፈንቅለ መንግሥት ሲያካሂዱ እርምጃ ተወሰደባቸው ብሎ በአቢይ አህመድ አሊ የተደረሰውን የሌባና አጭበርባሪ ጽሑፍ ያነበበ ታማኝ አሽከር ነበር፡፡አስራ ሰባት የአማራ ተወላጆች የደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ሽታ ሆነው በቀሩበት ጊዜ ተገኝተዋል ብሎ የአቢይ አህመድ አሊን የቀጣፊ መልእክት ያስተላለፈ ታማኝ የቅርብ ሰው ነበር፡፡አቢይ አህመድ አሊ ተቀጣሪ ነውና አድርግ የተባለውን ከማድረግ አያልፍምና መገደል የሚገባውን ይገላል፤ወርውረህ ፈጥፍጠው የተባለውን ሁሉ ለንግሥናው ሲል ያከናውናል፡፡
  አቢይ አህመድ አሊ ሁለመናየ ነው የሚል አማራ በባትሪ ተፈልጎ የተገኘው ዶ/ር ነው የሚሉት ይልቃል በአማራ ሕዝብ ላይ እንደራሴ እንዲሆን ተጎለተ፡፡እንደ ሕጻን ልጅ ትከሻውን ቸብ ቸብ እየተደረገ በል የተባለውን የሚያገሳ ሕሊና ቢስ፤ አቢይ አህመድ አሊ በሚሄድበት ሁሉ የሚዞር፤አቢይ አህመድ አሊ ባህርዳር ልመጣ ነውና ድግስ አዘጋጅ ሲባል እሺ የሚል፤ሺመልስ አብዲሳን ተቀብለህ ካባ አልብስ ሲባል እሺ የሚል ነሆለል፤የአማራን ሕዝብ በጅምላ የሚያስጨፈጭፍ አሁንም ለአገር ክብርና አንድነት የታገሉትን ፋኖዎች ለማጥፋት ከአቢይ አህመድ አሊ ፤ከነፍስ አባቱ ትዕዛዝ ተቀብሎ ሥራ ጀምሯል፡፡ከዶ/ር አምባቸው መኮንን መማር የማይችል ድንፈፍ ሆዳም አማራ አሁንም እይተነዳ ነው፡፡በሆዱ የሚያስበው የአማራ እናት ወልዳ ያጠባችው የሚፈልቅባት የአማራ ምድር አገኘሁ ተሻገርን፤ደመቀ መኮንንን፤ተመስገን ጥሩነህን የመሳሰሉትን ለአቢይ አህመድ አሊ ነፍሰ ገዳይ አገልጋይ አድርጋ አቅርባለች፡፡
  ይሁን እንጂ ሌሎች እናቶች ደግሞ ወልደው አሳድገው ለአማራ ሕልውናና ክብር የሚዋደቁ አፍርተዋልና እንጽናናለን፡፡የአማራ ትንሳኤ በፋኖ ሕዝባዊ ሠራዊት በቅርብ እንደሚታይ እየትመለከትን ነው፡፡የሰለጠነው የእንግሊዝ የሚዲያ ማዕከል ቢቢሲ የአርበኛ፤ፋኖ ዘመነ ካሴን ቃለ መጠይቅ ሰማን፡፡አቢይ አህመድ አሊ ሁሉም አማራ ነሁላላ ፤በሆዱ የሚገዛ መስሎት በሌባውና አጭበርባሪው የእንግሊዙ ልሳን ቢቢሲ ፍተሻ ማካሄድ ጀመረ፡፡መረጃ ለማግኘት ወራዳ ጥያቄዎችን ጠየቀ፡፡የፋኖን ደረጃ ለመረዳት ሞከረ፡፡የሚገርመው ግን አቢይ አህመድ አሊ በሚሊዮን ፓውንድ የሚከፍለው ቢቢሲ ተዋርዶ ቃለመጠይቁን ላለማስተላለፍ ወሰና፡፡ድንቄም የሰለጠነ የእንግሊዝ ልሳን፤ ቢቢሲ በዘመነ ካሴ ንቃት ፋኖ ማን እንደሆነ፤ዓላማው የባቄላ ውፍጮ እንዳልሆነ ፤በሆድ የማይገዙ የከተሙበት፤የአማራን ትንሳኤ ለማብሰር ሁለንተናቸውን የሰጡ የመሸጉበት፤ከባርነት ነጻ ለመውጣት ትግል የሚያካሂዱ የተሰባሰቡበት መሆኑን አብይ አህመድ አሊ ሰማ፡፡
  አራት ኪሎ ተረበሸች፡፡አሜሪካ ተረበሸ፡፡ህወሃት ደነገጠ፡፡ተገቢ ነው፡፡መሳሪያ ከየት ታገኛላችሁ የሚለው የቢቢሲ ጥያቄም መልስ አገኘ፡፡ሕዝብ የፋኖ መሳሪያ መሆኑን አደመጡ፡፡ነገሩ የከረረ መሆኑን አቢይ አህመድ አሊና ደብረጽዮን ሰሙ፡፡ከአቢይ አህመድ አሊ መከላከያ ጦርም ሆነ ከህወሃት ጦር ትከሻ ላይ መሳሪያዎች ወርደው ፋኖ የሚታጠቅበትና የመጣው ጦር በመጣበት መንገድ ሲመለስ አቢይ አህመድ አሊና ደብረጽዮን ታያቸው፡፡ሁመራን፤ወልቃይትን፤ዳንሻን፤ጠለምትን ነጻ ያወጣውን የአማራ ሚሊሻ፤የአማራ ልዩ ኃይል፤ፋኖ ማን እንደሆነ ተመልክተዋልና ከወዲሁ የአራት ኪሎው ንጉሥና የመቀሌው ሆዳም የአሜሪካ ቅጥረኞች ሠራዊታቸው ሲበተን እየታቸው በድሮን እንመታለን ማለቱን ተያይዘውታል፡፡ህወሃት እኮ እስካፍንጫው ታጥቆ ተንቤን ከመግባትና አሜሪካንን አድኑኝ ከማለት፤ ከአርባ ዓመት በፊት ወደ ነበረበት ወደ ሱዳን ከመሰደድ የመሳሪያው ጋጋታ አላዳነውም፡፡አማራ ከጦርነቱ አቢይ አህመድ አሊ ፈሪ፤ደብረጽዮን ትግሬዎችን በአሜሪካ አደባባዮችና መንገዶች እንዲንከባለሉ ማድረግ ና ድራማ መስራት የሚችሉ መሆናቸውን በሚገባ ተረድቷል፡፡ከእንግዲህ ወዲህ የምታዩት አማራ በህወሃት ሠራዊት ላይ የጦር ስልት የተማረ፤የአቢይ አህመድ አሊን መወሻከት የተረዳ ነውና ይልቅስ ሌላ ጣጣ ስትገቡ ይቅርታ መጠየቅና በአንድነት ሊያኖር የሚችል ስልት መከተል መልካም ነው፡፡
  ለአማራ ወገኖቼ ግን ከእንግዲህ የህወሃት ሆነ የኦነግ ባሪያ መሆን በቃ ማለት ብቻ የትግል ስልት ነው ያላችሁት ተገቢ ነው፡፡አንጻራዊ ሰላም የሚለው ግን ለአማራ አይመጥንም፡፡ሰላም የሚመጣው ከአቢይ አህመድ አሊና ከህወሃት አይደለም፡፡ከአማራ ጋር ሆኖ ፤አማራን የሚመጥን ሥራ ሲሰራ፤የአማራ ሕዝብ ጠላት ነው የሚለው በኦነግና በህወሃት ማኒፌስቶ የሚነበበው ሲሰረዝ፤አሁን ያለው ሕገመንግሥት ለአማራና ለሌሎችም ብሔረሰቦች የሚስማማ ሆኖ ሲቀረጽ፤አቢይ አህመድ አሊ ከቦተው ተነስቶ ሁሉም ብሔረሰቦች የሚቀበሉት መሪ ሲሰየም ፤በየትኛውም ቦታ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች ከመሳደድና ከመገደል ሲላቀቁ፤የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ወደ ነበሩበት ቦታ ሲመለሱ፤ለሞቱት ልጆቻቸውና ለወደመው ንብረታቸው ካሳ ሲከፈላቸው፤በአማራ ጥላቻ ላይ ተመስርቶ የተጻፉት ጽሁፎች ሲወገዱ፤የኦነግ ብሔራዊ መዝሙር ሲሰረዝ፤ሁሉም ብሔረሰቦች እኩልና በየትኛው ቦት ሰርተው መኖር ይችላሉ የሚለው ሲታወጅ፤አንድ ብሔር ጋላቢ ሌላው ልጓም ተደርጎበት የሚጋለብ ሳይሆን ሁሉም በእኩልነት የሚኖርባት ምድር ኢትዮጵያ ናት የሚለው ሲታወጅ፤የጥላቻ ንግግር፤ጽሑፍ ሁሉ ወንጀል መሆኑ ሲታወጅ ብቻ ነው፡፡እስከዚያ ፋኖ በትጥቁ ይቀጥላል፡፡በስብርባሪ ስጦታ የሚመጣ ሰላም አማራን አይመጥንም፡፡በአቢይ አህመድ አሊ የሚሰጥ ሰላም የለም፡፡አቢይ አህመድ አሊ የሴራ ፖለቲካ ምንጭና አባት ነው፡፡አባቱም ሄርማን ኮሄን ነው፡፡
  አቢይ አህመድ አሊና ደብረጽዮን የአሜሪካ ባለሀብቶች ተቀጣሪዎች መሆናቸውን አትርሳ፡፡አንድ ነገር ላስታውስህ አማራ፡፡አዲስ አበባ ያገባኸው ህወሃት የነፍስ አባቱ ሄርማን ኮሄን ነው፡፡አቢይ አህመድ አሊን አራት ኪሎ ያስገባው ሄርማን ኮሄን ነው፡፡አማራን የሚያገልና የሚያሳድድ ሕገ መንግሥት የተቀረጸው በሄርማን ኮሄን ነው፡፡
  ይህን ያዝልኝና የህወሃቱ ጦርነት ከመከፈቱ በፊት ሁለት አውሮፕላኖች መቀሌ ክሶስት ቢሊዮን ብር በላይ መላኩን አትርሳ፡፡በስህተት አይደለም፡፡በውጊያ ጊዜ የህወሃት መሪዎች እንዳይራቡ የተላከ ነው፡፡አቢይ አህመድ አሊ ያሳደጉት፤ያስተማሩት ፤ዳቦና ሻሂ እየመገቡ ያኖሩት ኮሎኔል ደረጃ ያደረሱት፤የነፍሰ ገዳይ ትምህርት ያስተማሩት ሲራቡ ማይት አይፈልግም፡፡ነጻ የወጡት ሁመራ፤ወልቃይት፤ራያ፤ጠለምት፤ዳንሻ የሚገኙት አማሮች ከአገራቸው ባጀት ተካፋይ እንዳይሆኑ፤ውሃና መብራት እንዳያገኙ፤ልጆቻቸው እንዳይማሩ ለመምህራን ደሞዝ አይከፈልም ሲል ለአሜሪካ ባለውለታ እንደሆነ ማየት ብቻ ሳይሆን የህወሃት ወዳጅ መሆኑን በግልጽ ትመለከታለህ፡፡አቢይ አህመድ አሊ ነጻ ለወጡት ለአማራ ሕዝብ መኖሪያዎች የተመደበውን ባጀት ለደብረጽዮን መንግሥት እየከፈለ ነው፡፡
  አቢይ አህመድ አሊ ታማኝ የትግሬ አገልጋይ ብቻ ሳይሆን ሄርማን ኮሄንም ባለውለታው ነውና የሚለውን ሁሉ ያደርጋል፡፡በአማራ ክልል መፈንቅለ መንግሥት ተካሄድ ፤አማራ ለሶስት ሺህ ዘመን የነበረውን ስልጣኑን ለማስመለስ አቢይ አህመድ አሊን፤ልጄንና ተላላኪየን ከስልጣን ለማውረድ ተሞከረ ብሎ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ ዜና ያበሰረ ባለውለታው ነውና ለሄርማን ኮሄን ምን ጊዜም ታዛዢ ነው፡፡አሁን ላይ ግን ሄርማን ኮሄንን አትሰማውም፡፡ለምን መሰለህ አማራ ሆይ፡፡ልብ ብለህ አድምጠኝ፡፡
  ከሀወሃትና ከአቢይ አህመድ አሊ አማራን የማውድም ዘመቻ በኋላ አዲስ አበባ የሚመላለሱትንና በዙሪያ የሚኖሩትን የመዋቅር ተወካዮችን ልብ በላቸው፡፡የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ያላቋረጠ ስብሰባ ሲያደርግ የነበረበት ጉዳይ ተመልከትልኝ፡፡የባይደን ጥሪ አይደለም፡፡የተመረጠው በአሜሪካ በሚገኙት ባለሀብቶች ድጋፍና የሚዲያ የውንብድና ሥራ ነው፡፡ይህ ሰው ለሚቀጥለው ምርጫ በዕድሜ ቢገፋም የእርሱ ፓርቲ አሸናፊ ሆኖ እንዲወጣ አሁንም ላስመረጡት ኃይሎች ሁሉ መገልገል አለበት፡፡
  እዚህ ላይ ቆም እንበልና በአሜሪካ መንግሥት ከአቢይ አህመድ አሊ ጋር እንዲነጋገሩ የተላኩትን ባለስልጣን ልብ በል፡፡ሄርማን ኮሄን አማራን አልረሳም፡፡አማራ ግን ረስቶት ሊሆን ይችላል፡፡ሄርማን ኮሄን ግብ አለው፡፡ግቡ አማራን ማምከን፤ማሳደድ፤ማዋረድ፤ባህል አልባ ማድረግ፤መግደል፤ማደህየት ነው፡፡ለምን ብትለኝ እንደ ህወሃትና ኦነግ የአማራ ጥላቻ በውስጡ ነውና፡፡ስለሆነም አማራን በፈለገው መንገድ እፈለገው ደረጃ እስካላደረሰ አያርፍም፡፡አለማረፉን የምታየው የህወሃት ደጋፊ ሆነው በአሜሪካ መንግሥት ስም የሚናገሩትን ነው፡፡ሳማራ ፓወር በቀን 500 የዕርዳታ መኪናዎች ወደትግራይ እንዲገባ አቢይ አህመድ አሊን አዛለች፡፡የአቢይ አህመድ አሊን ቤተመንግሥት የጎበኙ፤መቀሌ ድረስ የሄዱ ጄፍሪ ፌልትማን፤ዳቪድ ሳተርፊልድ ናቸው፡፡የተነጋገሩትን ባላውቅም አማራን አጥፍተን ወይም በራሳችን መልክ ቀርጸን፤ህወሃትንና ኦነግ ን በአንድነት መንግሥት ሊመሩ የሚችሉበትን ቀመር የቆመሩበት ጊዜ ነው፡፡ፍሬውን እያየህ ነው፡፡የአሜሪካ አምባሳደር በአዲስ አበባ ትሬሲ ጃኮብሶን ሲሆኑ የእስራኤል አምባሳደር ኢትዮጵያ ተወልዶ፤አድጎ፤ተምሮ ወደ እስራኤል ሄዶ እስራኤላዊ የሆነው አማርኛ ተናጋሪ በአንድ ወቅት ጎንደሬ የነበረ አለልኝ አድማሱ ሲሆን ምክትል አምባሳደሯ ደግሞ ፋንታየ አለሙ የምትባል ናት፡፡የአሜሪካ ሴኔተር የሆነው ብላድ ሼርማን ትግራይን ከሚያስርብ መንግሥት ጋር ምንም ግንኙነት አላደርግም ያለ ሰው ነው፡፡ሰማህ አማራ እነዚህ ከላይ የደረደርኩልህ ስሞች በየዋህነት የተሰባሰቡና የሚሰሩ መሰለህ? የበለጠ ግልጽ እንዲሆንልህ ሰማቸውን እንዲህ ልደርድርልህ፤
  ሄርማን ኮሄን(አርኪቴከት)
  ሳማንታ ፓወር
  ጄፍሪ ፌልትማን
  ዳቪድ ሳተርፊልድ
  ትራሲ ጃኮብሶን
  ብላድ ሼርማን
  አለልኝ አድማሱ
  ፋንታየ ዓለሙ
  እነዚህ ናቸው ከአቢይ አህመድ ጋር የአማራን ሕዝብ ለማጥፋት ቀመር አዘጋጅተው የተሰለፉት፡፡አቢይ አህመድ አሊ ከእነዚህ ትዕዛዝ ውጭ አንድም ነገር አያደርግም፡፡አማራ ሆይ ተላላ አትሁን፡፡እንደ ዘመነ ካሴ የነቃህ ሁን፡፡ወዳጅህን ለይተህ እወቅ፡፡ጎንደር ሆስፒታል ከእስራኤል የተላኩ የህክምና ባለሙያዎች ተልከው ነበር፡፡የተባለው ዕርዳታ ነው፡፡መልካም ነው ዕርዳታ ማድረግ፡፡ግን ጠንቀቅ በል አማራ ሁሉ ዕርዳት ጤነኛ አይደለም፡፡ዕርዳታውን ተቀበል ግን ተላላ አትሁን፡፡የህክምና ባለሙያዎች ጎንደር ሆስፒታል ገብተው በሳምንቱ ለዘመናት በአንድነት የኖሩ በአንዲት ደንጋይ ተጣሉ ሲሉ ተርከውልን ሳይጨርሱ ፋኖ አደረገው አሉን፡፡የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ጎንደር ሆስፒታልን መረጡ፡፡ለምን ብለህ አማራ አትጠይቅም፡፡ለምን ቢባል ተላላና እንደወረደ የመጣውን ሁሉ ትቀበላለህና፡፡
  ለምን ባህርዳር ሆስፒታል አልተመረጠም ብለህ ልታስብበት በተገባህ ነበር አማራ፡፡ጎንደር ምን ጊዜም የምትፈራ ቦታ ናት፤የኢትዮጵያ ቤተእስራኤሎች የተፈለፈሉባት ናት፡፡ጎንደሬ ጎንደርን እንደሚወድና ለጎንደር እንደሚሞት የእስራኤል ኤምባሲ ጠንቅቆ ያውቃል፡፡መጀመሪያ ይህን የአማራ ምሽግ ማፈራረስ ግድ ይላል፡፡የሰሜን ተራራ ፓርክ በተቃጠለ ጊዜ ለዕርዳት በሚል ስም ብቅ ያሉት ባለሙያዎች ከእስራኤል ነበር፡፡የሰሩትን ባላውቅም አንድ ነገር ሰርተው እንደነበረ ሰማን፡፡ዶ/ር አምባቸው መኮንን እስራኤሎች ለሰጡት አገልግሎት ሲያመሰግን ሰምቸዋለሁ፡፡ከኬንያ የመጡትን የአውሮፕላን አብራሪዎች ሳያመሰግናቸው ቀርቶ ተመልሶ ወደ አዳራሹ በመግባት ሲያመሰግ ን ሰምቻለሁ፡፡ዶ/ር አምባቸው መኮንን ተዘጋጅቶ ወደማመስገኛው አዳራሽ የገባ አልነበረም፡፡ወደ አዳራሹ ተመለሰ ግን ከሳምንት በኋላ ወደ ማይመለስበት ተሸኘ፡፡አማራ ሆይ በዕርዳታ ስም የሚመጡልህን ሁሉ ልብህን ከፍተህ አታስገባቸው፡፡ዘመነ ካሴ ሆይ አሰልጣኝ ሆነው የሚቀርቡህ አይጠፉም፡፡በአሁኑ ጊዜ በትግል የተፈተነ ካልሆነ ዘው ብሎ ለመግባት የሚፈልገውን አርቀው፡፡
  የአቢይ አህመድ አሊ አማካሪዎችና ደመወዝ ከፋዮች የላኳቸውንና የሚያስልፈልፏቸውን ስም ዝርዝራቸው አስቀምጨልሃለሁ፡፡ሁሉም ከአንድ ምንጭ የሚቀዱ ናቸው፡፡ቀለማቸውና ደረጃቸው እንዲሁም መኖሪያቸው ሊለያይ ይችላል፡፡ግን ከአንድ ምንጭ የተቀዱና በሰውነታቸው የሚዘዋወረው ደማቸው አንድ ስለሆነ ተጠንቀቅ፡፡አቢይ አህመድ አሊና ደብረጽዮን ሊያበለጽጓቸው ተሰፋ የሰጧቸውና አሁን ጥበቃ የሚያደርጉላቸው፤ደመወዝ የሚከፍሏቸው እነዚህና መዋቅራቸው ናቸው፡፡የአቢይ አህመድ አሊና የደብረጽዮን መልእክተኞች በሲሸልስ ተገናኙ ቢሉህ አትደነቅ፡፡ናይሮቢ ደርድር አደረጉ ቢሉህ አትጨነቅ፡፡አሁን የምታያቸው ተደራዳሪዎች በለንዶን ከስላሳ ዓመት በፊት አድርገውታል፡፡ከአንተ ተሰውረው የሚሰሩት ሥራ ባህሪያቸው ነው፡፡አብረዋቸው የሚሰሩት ከአማራ እናቶች የወጡት ደመቀ መኮንን፤አገኘሁ ተሻገር፤ዶ/ር ይልቃል፤አብርሃም አለኸኝ፤ተመስገን ጥሩነህና ጄኔራል አበባው ታደስ ለአንተ ምንም አይደሉም፡፡እነሱም የአቢይ አህመድ አሊ ቡችሎች ናቸው፡፡
  ይልቅስ አቢይ አህመድ አሊ የሚለውን ተወውና ሥራህን ሴራ በሴራ ነውና ግፋበት፡፡አብረን እንስራ የሚለው በዚህ ጊዜ ለአማራ አይመጥነውም፡፡እኛና እናንተ የአማራን ሕልውና አንገነባም ፡፡
  እኛ ብቻ እንገነባለን!
  እኛ ብቻ እንበቃለን!
  እኛ ብቻችን እንችላለን! ብለህ ንገራቸው፡፡አበቃሁ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

Husband Killed his Wife

Next Story

ESAT Special programme the Massacre in Ogaden Sep 2014

Latest from Blog

Ethiopian Refugees Facing Escalating Risks in Sudan

Human Rights First Ethiopia, a domestic organization dedicated to upholding human rights, has made an immediate appeal for the safeguarding and transfer of Tigrayan refugees and former UN peacekeepers in eastern Sudan.
Go toTop