“ነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ለረዳት ፓይለቱ ድጋፍ መስጠት ይገባቸዋል” -አበበ ገላው

በአለም ዙሪያ የሚኖር ነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወጣቱን ኢትዮጵያዊ ጀግና ሃይለመድህን አበራን በአደባባይ መደገፍ ይገባዋል። ወያኔ በቤተሰቡ ላይ ጫና እያደርገ የሚሰራውን የከሰረ ፕሮፓጋንዳ አጥብቀን እናወግዛለን። ከኢሳት ጋር ያደርጉኩ ቃለ ምልልስ እና የድጋፍ ጥሪ ይህን ይመስላል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top