ZeHabesha Ethiopian News | Latest News for All | 24/7

Zehabesha Breaking News July 11, 2018


Zehabesha Breaking News July 11, 2018

4 Comments

 1. ሽልም እንደሆነ ሲገፋ ይውላል፤
  ዕውነትም ከሆነ እያደር ያበራል፤
  ወንጀለኛም እንደሁ ጊዜውን ጠብቆ ይፈረድበታል።

  በረከተ መርገም የዲያቢሎስ አምሳል፤
  በፈጸመው ወንጀል ሕዝቡ ፈርዶበታል።

  እንዲያው የሚገርመው ግፉን እያወቀ እንዴት ያሳምፃል፤
  ዓማራ ከሆነ ሕዝብን ያረጋጋል፤ ፍቅርን ያስተምራል፤
  ለበደለው ሁሉ ከወግብ ዝቅ ብሎ ይቅርታን ይሰብካል።

  ግን ምን ያደርጋል ነፃነትን ማያውቅ ነፃነት ይሰብካል፤
  ጥሩ እንደሰራ ሰው ሽሉክልክ እያለ ሕዝብ ውስጥ ይዋሻል፤
  ሕዝብ መስተዋት ነው ብዙ ጉድፍ ይገልጣል።

  እንደ ጲላጦስ ነፃነኝ ከማለት፤
  ይበጀው ነበረ በጨዋ ሰው አምሳል መታረም ከስተት፤
  ይቅር በሉኝ ብሎ ንስሐ ውስጥ መግባት።

  ያደቆነ ፀባይ ሳያቀስ አይቀርም ፤
  በጠረራ ፁሐይ በገዱ ላይ ሲአድም፤
  ከዚህ የበለጠ የቀን ጅብስ የለም።

 2. ሽልም እንደሆነ ሲገፋ ይውላል፤
  ዕውነትም ከሆነ እያደር ያበራል፤
  ወንጀለኛም እንደሁ ጊዜውን ጠብቆ ይፈረድበታል።
  በረከተ መርገም የዲያቢሎስ አምሳል፤
  በፈጸመው ወንጀል ሕዝቡ ፈርዶበታል።
  እንዲያው የሚገርመው ግፉን እያወቀ እንዴት ያሳምፃል፤
  ዓማራ ከሆነ ሕዝብን ያረጋጋል፤ ፍቅርን ያስተምራል፤
  ለበደለው ሁሉ ከወግብ ዝቅ ብሎ ይቅርታን ይሰብካል።
  ግን ምን ያደርጋል ነፃነትን ማያውቅ ነፃነት ይሰብካል፤
  ጥሩ እንደሰራ ሰው ሽሉክልክ እያለ ሕዝብ ውስጥ ይዋሻል፤
  ሕዝብ መስተዋት ነው ብዙ ጉድፍ ይገልጣል።
  እንደ ጲላጦስ ነፃነኝ ከማለት፤
  ይበጀው ነበረ በጨዋ ሰው አምሳል መታረም ከስተት፤
  ይቅር በሉኝ ብሎ ንስሐ ውስጥ መግባት።
  ያደቆነ ፀባይ ሳያቀስ አይቀርም ፤
  በጠረራ ፁሐይ በገዱ ላይ ሲአድም፤
  ከዚህ የበለጠ የቀን ጅብስ የለም።

 3. እባካችሁ ወጣቶች ከህግ አልባ ስራዎች ተቆጠቡ: ለስራ ለዕድገት ቆርጣችሁ ተነሱ: አገራችንን ክልላችንን ማንነታችንን የሚያሳንስ ስራ አንስራ::

Leave a Reply

Your email address will not be published.