የጀርመን አምሐሮች ኮርተንባችኋል!!
አማራ ተካፍሏል ለሚሉ ጠላቶችም ወዳጆችም ጥሩ መልዕክት ነው።በመላው አለም ያለ አማራ በአንድ ቆሟል።
Stop #AmharaGenocide pic.twitter.com/6DmG9EQJ68
— ናቲ (@Ras__Naty) November 10, 2024
ታሪካዊ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን እየተደረገ ነው እናመሰግናለን
የቁርጥ ቀን ልጆች pic.twitter.com/fb5QFYKu3J— Mengistu (@LeadersFree) November 9, 2024
“ደሞ ምንድነው የባንዳ ቁጣ
ዘንጥለውና የመጣው ይምጣ”https://t.co/Oq4k7jdZmG pic.twitter.com/wPcR44kz4C— Mulugeta Anberber (@MulugetaAnberbr) November 7, 2024
ወደ ለንደን ፋኖ አማራ አክቲቪስት ክፍል እንኳን በደህና መጡ! ወደ ማህበረሰባችን በመቀላቀላችን እናከብራለን።
ይህ ቡድን የአማራን የዘር ማጥፋት ለማስቆም እና የንፁሃን አማራ ግለሰቦችን ህይወት ለመጠበቅ የጋራ ተልዕኮ ይዞ ለህዝባችን፣… pic.twitter.com/Dv52Xe3dnh
A historical protest demonstration is currently taking place in Germany, accompanied by a call for a day of action.