Dark
Light
Today: June 18, 2025

Special interview with Mr. Taye Dendea Aredo (Part 1 and 2)

June 18, 2025

A unique interview with Mr. Taye Dendea Aredo reveals the truth about the actions of Abiy Ahmed and his crimes. In this conversation, Taye Dendea Aredo discusses what Abiy did to maintain his power.

 

 

1 Comment

  1. ታዬ ምንም አዲስ ነገር ባላወራበት ይሄ ሁሉ የ”አዲስ ሰሚዎች” ጫጫታ የድንቁርናቸውን ልክ ነው የሚያመለክተው።
    ልክ “ደንቆሮ የሰማ እለት ያብዳል” እንደተባለው ነው።
    ይሄ ማለት ጫጫታ በተሞላው ነገር ግን ለሱ ዝምታ በሰፈነበት ዓለም ውስጥ የሚገኝ አንድ መስማት የተሳነው ሰው፣ የማዳመጥ ችሎታው የተመለሰለት አና ዙሪያውን ያለውን ጫጫታ መስማት የቻለ ቀን የድምጹ ብዛት እብድ ያደርገዋል ለማለት ነው።

    ታዬ ምንም አዲስ ነገር ባላወራበት ይሄ ሁሉ የ”አዲስ ሰሚዎች” ጫጫታ የድንቁርናቸውን ልክ ነው የሚያመለክተው። ቢያንስ ቢያንስ አሁን የሚባለውን ሁሉ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በሚድያ ሳይቀር ሲሉት ከነበረ አመታትን አስቆጥሯል ጊዜው ። ለናሙና ያህል ሃብታሙ አያሌው በ360 ዘመድኩን በመረጃ ቴሌቪዥን ሲናገሩት ከቆየው ምንም አዲስ ነገር አልተጨመረበትም። የሚያስደነግጠው የደነገጡት ሰዎች መደንገጣቸው ብቻ ነው።

    እነዚህ ቀደም አሉና ነቁ የሚባሉ ሰዎች እንደዚህ ከደነገጡ በሕዝባችን የንቃት ልክ ላይ እጅግ የሚያስፈራ ዝቅተኛ ደረጃ መታየቱ አስፈሪና የህልውና ሥጋቱንም እጅግ የከፋ የሚያደርግ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

Hunger Crisis in Ethiopia: Struggles Under Abiy Ahmed’s Rule

Next Story

Echoes of Truth: An Urgent Appeal for the Life of Taye Dendea

Archives

Go toTop