#ወንድ_ልጅ_ቆርጠ????
አንተኮ የጦር ገበሬው የባለሱሪው ልጅ ነህ፣
አውቃለሁ።አድዋ ተራራ ላይ ታሪክ የሰሩ የአርበኞች ልጅ እኮ ነህ፣
ሀቅ ነው።እና የአርበኛ ልጅ ሁኖ ሱሪ አውልቆ፣ አባት ያስታጠቀውን ጠበንጃ ይፈታል እንዴ!
እማይሆነውን።ስሙት‼️ pic.twitter.com/dptgbkYZ4C
— Ras Tafari (@SelassieI24) March 1, 2024
ያዝ በሺዎች የሚቆጠሩ የጠላት ምርኮኞች በጎጃም ተራሮች ላይ ዳግማዊ አድዋ በእኛ ዘመን እየተፈፀመ ነው ጠላትን በዚህ መልኩ እየነዳነው ነው። pic.twitter.com/6s3uyvbjM1
— Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@RasAsteraw) March 1, 2024
#ምኒሊክ#እምዬ_ምንሊክ አዲስ አበባን ለሁላችንም እንድትሆን አድርጎ ሰርቶልናል።ለዛም ነው አዲስ አበቤ ምንሊክን ከፍ አድጎ የሚያወድሰው። pic.twitter.com/P1Up2AYOhK
— Son of Menelik (@Abebaw_Menelik_) March 1, 2024