ZeHabesha Ethiopian News | Latest News for All | 24/7

Zehabesha Daily Ethiopian News September 14, 2018

3 Comments

 1. 1. ፊደሉ፣ “ግእዝ ፊደል” ነው የሚባለው!

  2. ላዩ ላይ መቀመጥ የሚገባቸው ምስሎች በቅደም ተከተላቸው፣ የሓ፣ ኣኽሱም፣ ላሊበላ፣ የፅዮኑ ልጅ የፋሲል ግንብ እንዲሁም ሌሎች ኢትዮጵያዊ ምስሎችም በተቻለ ብዛት!

  3. ይሄንን ፊደል ለዚህ ሰውዬ ይዞ መቅረብ ምንም ጉዳት የለውም፣ ግን ልጅ ለእናትዋ ምንትሴ እንዲሉት እንዳይሆንባችሁ እስኪ ምን አለበት ቡና፣ ጤፍና የመሳሰሉን ይዛችሁ ብትቀርቡ የባድመን ቅሬታ ትንሽ ያለሳልስ አልነበረምን? ወይንስ ጥራጥሬው መቐለ በምትባለዋ መርከብ ቀስ ብሎ እየተከተለ ይሆንን? ቀስ ብሎ እየመጣ ከሆነም የምታከፋፍሉት ከመቐለ መሆኑን አትዘንጉ!

  4. ህገመንግስትንና ውሎችን ማክበርንም ደግሞ አትዘንጉ!

 2. 1. ፊደሉ፣ “ግእዝ ፊደል” ነው የሚባለው!

  /

 3. 1. ፊደሉ፣ “ግእዝ ፊደል” ነው የሚባለው!

  .

Leave a Reply

Your email address will not be published.