ZeHabesha Ethiopian News | Latest News for All | 24/7

Video: Neamin Zeleke’s Speech At The ENM Public Meeting, Atlanta


Video: Neamin Zeleke’s Speech At The ENM Public Meeting, Atlanta

7 Comments

  1. Guy!!! Naamen Zeleke is among that Dr. Berhanu Nega Bonger very close friend who seeks the land of the farmers. He was among the richest family in Amhara Region, just like Andargachew Tsgie.

  2. Behizb genzeb hodihin mula. Mutcha neger neh. Bewere hizbachinin yesat erat aderegachut.Ye ethiopia hizib enanten lam aleng besemay kuch belo aytebikim. Lela 20 amet litalagitu ayigebam.

  3. በአሜሪካ ጆርጃ ግዛት አትላንታ ከተማ በተደረገው የኢትዮጵያ ሃገር አድን ንቅናቄ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ነአምን ዘለቀ አዳዲስ የትግል ስልቶች ያሏቸውን ተናገሩ:: አመራሩ በንግግራቸው በአሁኑ ወቅት ከሕወሓት መንግስት ጋር እየተደረገ ያለው ትግል ላይ ድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት 7 በክፍለ ጦር፣ በብርጌድና በሬጅመንት አቋም የተደራጀ ከባድ መሣሪያዎችን የተቀነባበረ ትግል ለማድረግ በአሁኑ ወቅት አቅም እንደሌለውና በዚያ አካባቢ ያለው የጂኦ ፖለቲክስ ችግር እንደሆነ ተናግረዋል::
    እንደ እውነቱ ከሆነ የአቶ ነአምን ዘለቀ ድርጅታቸው ግንቦት ሰባት በአሁን ሰዓት ያለበትን ደረጃ ሲናገሩ የተሰማኝ ነገር ቢኖር ፍርረንጆች እንደሚሉት ጣፋጭና ኮምጣጣ (Sweet and Sour )ነው:: በጣፋጩ በኩል የተሰማኝ ግንቦት ሰባቶች የመሳሪያ ትግል ከጀመሩበት ግዜ አንስቶ የተጎዙበትን መንግድ ገምግመውና በተለያየ ግዜ ቢያንስ ከአምስት ግዜ ላላነሰ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ሰራዊት አስመረቅን እንዳላሉ ሁሉ አሁን እውነቱን እንዲህ በማለት “አርበኞች ግንቦት 7 በክፍለ ጦር፣ በብርጌድና በሬጅመንት አቋም የተደራጀ ከባድ መሣሪያዎችን የተቀነባበረ ትግል ለማድረግ በአሁኑ ወቅት አቅም እንደሌለው::” ደፍረው በመናገራቸው ሊመሰገኑ የሚገባ ነው ባይ ነኝ ምክንያቱም ቢያንስ በአሁኑ ሰዓት የወያኔን መንግስት በጦርነት እንደ ማያሸንፉት አውቀውታል ያም ማለት አገራችን ኢትዮጵያ ከወያኔ ነጻ የምትወጣው ከኤርትራ በኩል በመጣ ጦርነት ሳይሆን የኢትዮጵያን ህዝብ ባማከለና በሃገር ውስጥ በሚደረግ ሰላማዊ ትግል መሆኑን ማወቃቸው ጣፋጩ ክፍል ነው እላለሁ:: ይህንን አሁን ከአቶ ነዓምን የሰማነውን አይነት ግልጽነት ከአመት በፊት ከኤርትራ እንደተመለሱ ቢሆን ኖሮ የኦሮሞ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እንዲሁም የአማራው ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ህዝባዊ አመጾች ሶስትና አራት እርምጃ ወደፊት በተጎዘ ነበር:: ምክንያቱም የኦሮሞ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ትግል ሲያይል ከማሃላችሁ ነኝ ሲል ትግሉ ረገብ ሲል ግንቦት ሰባት የት ናቹህ ሲባሉ መልሲ ሲያጥራቸውና ሰበብ ሲያወጡና ሲያወርዱ : በሌላ ግዜ ደሞ የአማራው ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ትግሉን ሲያፋፍሙ ከየት መጡ ሳይባሉ የግንቦት 7 ትግሉን እየመራነው ነው በማለት ባለ በሌለ ሃይላቸው ሚዲያውን ሲያስጨናንቁ ይቆዩና ትግሉ ረገብ ሲል አረ ግንቦት 7ቶች የት ናቹሁ ሲባሉ ሰበቡም እየጠፋ መጥቶ አሁን እውነቱን አወጡት ያገራችን ሰው “እውነቱን ተናግሮ…”ይል የለ ግድ የለም የምትሉት ከልባችሁ ከሆነ ሰላማዊን ትግል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከተቀላቅላችሁ ሃገራችን ኢትዮጵያ ከወያኔ መዳፍ የምትወጣበት እሩቅ አይሆንም ምክንያቱም የወያኔ መንግስት የሚፈራው ሁለት ነገር ነው እሱም የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለውን ክፍል ሲሆን ማስረጃው ነፍሳቸውን ይማረውና የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዘናዊ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ለ20ዓመታት ሲመራ አንድ ቀን እንኮን በአንደበቱ አገራችን ኢትዮጵያን ብሎ አያቅም ምክንያቱም ኢትዮጵያ የምትለው ቃል ሰውነቱን እንደ ብረት ታቀልጠው እንደነበር ያውቃልና ነው:: ሁለተኛው የወያኔ መንግስት የሚፈራው ጦርነትን ሳይሆን ሰላማዊ ትግሉን ብቻ ነው ምክንያቱም ግንቦት ሰባት አሁን ነው እራሳቸውን ያወቁት የወያኔ መንግስት ግን ቀደም ብሎ ነው ግንቦት ሰባቶች የትም እንደማይደርሱ ያወቀው ነገር ግን አባቶቻችን እንደሚሉት “ዶሮን ሲያታሉላት በመጫኛ ጣላት” እንደ ሚሉት የወያኔ መንግስት ለራሱ እንዲመቸው ግንቦት ሰባትን ትልቅ አድርጎ ሳለው ግንቦት ሰባትም የሌለውን አቅሙን ከመንግስት በኩል ሲነገርለት የልብ ልብ ተሰማው የወያኔ መንግስት ግን ይስቅ ነበር:: ትንሽ ቆየት ብሎ ደሞ ወያኔ ግንቦት ሰባት በኤርትራ በኩል እየተረዳ ሊወረኝ ነው በማለት ሸንጎውን በአስቸኮይ ጠርቶ ግንቦት ሰባትን በተረሪስትነት እንዲመዘግብለት ህሳብ አቀረብ ሸንጎውም በሙሉ ድምጽ አጸደቀ: ግንቦት ሰባት በወያኔ መንግስት ተረሪስት ትብሎ ሲፈረጅ ከግንቦት ሰባት በፊት ኤርትራ የገባውና በጦር ሃይልና በማንኛውም መልኩ ከግንቦት ሰባት የምበልጠውና ኤርትራ ውስጥ ለረጅም ግዜ የኖረውና አሁንም ድረስ ያለው TPDM በወያኔ ሸንጎ ተረሪሲት አልተባለም :: እዚህ ላይ ነው የወያኔ መንግስት ትልቅ ሚና የተጫወተው ይህውም ግንቦት ሰባት ተደራጅቶና አደራጅቶ አገር ውስጥ የሚደረገውን ሰላማዊ ትግል ከተቀላቀል ወያኔ እድሜው እንደ ሚያጠር ያውቀው ስለነበር የወያኔ መንግስት ይመኝ የነበርውና ምኞቱም የተሳካለት የግንቦት ሰባት መስራቾች በኖርዝ አሜሪካ የነበረውን ቅንጅትን አመራሩን ተቀብላችሁ ምሩት ሲባሉ አአሻፈረን ብለው ይህ የወያኔ መንግስት የሚወርደው በመሳሪያ ሃይል በጦርነት ነው ሲሉ የወያኔ መሪዎች በቤተ መንግስት በዊሲኪ ነበር የተራጩት ምክንያቱም በወቅቱ ፕ/ር ብርሀኑን የሚፈሩት በዊጪ ሀገር የሚናረውን ትውልድ ኢትዮጵያዊ አስተባብሮ በሰላማዊ ትግል የስልጣኔን እድሜ ያሳጥረዋል ብለው ነበር እንጂ ፕ/ር ብርሃኑ የጦር አበጋዝ ይሆናሉ በለው ብዥታም ስላልነበራቸው ነበር ለዚህም ነው የፕ/ር ብርሃኑ የጦር አበጋዝነት ውሲኪ ያስረጫቸው ለምን ቢሉ በአሁኑ ወቅት አለም ለነፍጥ ትግል ቡዙም ፍላጎት እንደሌላት የአካባቢው የጂኦ ፖለቲክስ በራሱ ችግር እንደሆነ ምእራቢያንም ቢሆነ በኢትዮጵያ ጦርነት ቢነሳ የችግሩ ገፈት ቀማሻች እነሱ እንደሆኑ ጠንቅቀው እንደሚያውቅቁ የወያኔ መንግስት ጠንቅቆ ያውቅ ስለነበር ነው የፕ/ር ብርሃኑን የጦር አበጋዝነት በደስታ ዊሲኪ በመራጨት የተቀበሉት:: አሁን ደሞ አቶ ነዓምን አንድ እርምጃ ወደፊት ተጉዘው ድርጅታቸው የመሳሪያ (የትጥቅ) ትግል የሚለውን ለግዜው ወደ ሆላ አርገው ሙሉ ለሙሉ በሰላማዊ መንግድ የወያኔን መንግስት ለማንበርከክ ተነስተናል ቢሉ ምንም ጥርጥር የለኝም የወያኔ መንግስት ብርክ እንደሚይዘው አሊያም መግቢያና መውጫው እንደሚጠፋበት እርግጠኛ ነኝ:: በሌላ በኩል ግንቦት ሰባት የማያዋጣውን የትጥቅ ትግሉን አቁሞ በሰላማዊ መንግድ የወያኔን መንግስት ለማንበርከክ ከቆረጠ አንድ አባል እንዳገኘ በዚህ አጋጣሚ አበስራለሁ:: በመጨረሻም ለአቶ ነዓምን ያለኝ ጥያቄ አትላንታ ላይ የተናገሩት ከልቦት እንጂ እንደወያኔ መሪዎች ግዜ ለማግኘት እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ::

  4. Getachewanteneh,Mulugeta Andargae, Wakjira and Birhanu Alenega and plus your woyaniawe coments are absolutely base less and even less than garbage.

Leave a Reply

Your email address will not be published.