Teddy Afro – Oh Africa | Live Performance

1 min read


Teddy Afro – Oh Africa | Live Performance

Read Aloud:   Ethiopia: TPLF mouthpiece Getachew Reda grilled on Al Jazeera | Video

1 Comment

  1. ቴዲ አፍሮ አንተን ከሌሎቹ ለየት የሚያደርግህ በጣም ብዙ ነገሮች አሉ በተለይ በሙዚቃው አለም እና በስነፍሁፍ ማለት በግጥም ጸሃፍት እና በተውኔት አካባቢ ያሉት ጋር ሳነጻጽርህ በጣም ለየት የሚያደርግህ ነገር አለ በዚህ በጥበቡ አለም በተለይ በሀገራችን በቂ እውቀት እና ችሎታ ስይኖራቸው ጥበብን ለግል ዝና ገንዘብ ማግኛ ጊዜና ዘመን እንደ በርናባስ ፈትቶ የለቀቃቸው ሀገር ናት ፍትህ ሲጓድል በደል ሲደርስ እንደጲላጦስ ከደሙ ንጹህ ነን ብለው የኢትዮጵያን ህዝብ መከራና ስቃይ ትንፍሽ ሳይሉ እበላ ባይ አርቲስቶች መካከል አንተን አይነት በቂ ተሰጥኦ ችሎታ እውነተኛ የጥበብ ሰውና ሙዚቃን ከልብ በፈለቀ የሰውን ሃሳብ ስሜት ምኞት እና ፍላጎትን በመድረክ ላይ በማንጸባረቅ ሰውን በፍቅር መርታት ማሽነፍ እና ማስደሰት ዘር ቀለም ሳይመርጥ አሁን ላለነው ለአንደኛው ለሁለተኛው እና ለሶስተኛው ትውልድ የሚመች እና የሚስማማ ዘፈን ለማቅረብ የቻለ በኢትዮጵያ ቢኖር ከማንም ከምንም ጋር ለውድድር መስፈርቱን ጣራ ያለፈ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉትን በሙዚቃ ሞያ ከተሰማሩ አርቲስቶች በብዙ ሺህ ኪሎሜትሮች በርቀት በመምራት ሪኮርድ ሰባሪ ምርጥ ዘፋኝ ነህ፣በህይወት ለመኖር አልችልም እንጂ የአንተ አይነት ችሎታ ያለው ቢያንስ በ አርባ እና ሀምሳ አመታት ይፈጠራል ብዬ አልገምትም ፣
    በመጨርሻ ከሰማሀኝ አንድ ምክር ብለግስህ እና እርሱን ተግባራዊ ብታደርግ ምን አልባት ሙዚቃህ ቢያንስ በአፍሪካ ወይም ከዛም በላይ የተሻለተቀባይነትን ታገኛለህ ብዬ አምናለሁ፥እኔ በመድረክ ላይ ሳይህ ለሙዚቃህ ተስማሚ የመድረክ እንቅስቃሴ የለህም ከአንዱ ጥግ ወደአንዱ ጥግ መሮጥ ብቻ ነው፥እናም አሁንም ወጣት ነህ ብዬ እላለሁ ለአንተ ወም ለሀገራችን ሙዚቃ የሚስማማ የመድረክ እንቅስቃስቄ ሊያተሰምሩህ የሚችሉ ባለሙያዎች ሀገር ውስጥ ባይገኙ በአሜሪካ እና በአውሮፓ choreographer ይሉዋቸዋል።ምክር እና ስልጠና ብታገኝ ይበልጥ ትመነደጋለህ፣በዚህም ስራ የመጀመሪያው ፈር ቀዳጅ ፈረንጆቹ እንደሚሉት pioneers ትሆናለህ፣ለዛም ያብቃህ ከልቤ እወድሃለሁ በተረፈ አስተያየቴ የሙዚቃ ባለሞያ አይደለሁም ባየሁት እና በተመለክትኩት ተደስቼ የሰጠሁት ነው፣

Leave a Reply

Your email address will not be published.

nineteen + 11 =