Teddy Afro – Atse Tewodros | Kinfu Assefa Response to Teborne Beyene | Video

1 min read


Teddy Afro – Atse Tewodros | Kinfu Assefa Response to Teborne Beyene

Read Aloud:   Perspectives on the Declaration of Principles regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam

7 Comments

 1. አቶ ክንፉ አሰፋ,
  በተቦርነ ላይ ያቀረብከው ትችት ለኔ በፍጹም ሊገባኝ አልቻለም:: እንዴት ሊገባኝ እንዳልቻለ እባክህ ብልሃቱን ንገረኝ:: መጀመሪያ ያንተን መጣጥፍ በአግባቡ ከአነበብኩ በኋላ አንተ ወደጠቀስከው ራዲዮ ከ አስረኛው ደቂቃ ጀምሮ የተቦርነን ንግግር ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ:: በዚያ ዉስጥ ተቦርነ ለኢትዮጵያ ሙዚቃዎች እና የግጥም ስንኞችን በሚመለከት በጣም ቅርበት እንዳለው አዋቂ እና ሃያሲ ቴዎድሮስ በሚለው ዜማ በቀጥታ የተገነዘበውን ተናግሯል:: ይህም ከማንም ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ አፍቃሪ የሚጠበቅ ግንዛቤ ይመስለኛል ምክንያቱም እኔም ይሄን ሙዚቃ ቀደም ብዬ ስሰማው ያለወትሮ የቴዲ ድምጽ እና ቅላጼ እንዳልሆነ ስለገመትኩ (ቴዲ ቢፈልግ ለተመሳሳይ ዜማ ድረሰት የመጠቀ ችሎታው እንደተጠበቀ ሆኖ!) ሆኖም ከቴዲ አንደበት ስለሁኔታው እንደምሰማ እጠብቅ ነበር:: እንደኔ አስተሳሰብ ከሆነ ቴዲ በዚህ በጎንደር ዘፈኑ እንደዚህ በይርጋ ዱባለ ድምጽ እና ቅላጼ እንዲቀናበር በመወሰኑ የሱ ልዩ የሆነ የሕዝብን ስሜትና የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታን የመዳሰስ ስጦታ ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያሳያል:: በጣም ትክክልም ይመስለኛል (የአገሩን በሬ በአገሩ ሰርዶ እንዲሉ):: ታዲያ ተቦርነ ላይ አላስፈላጊ እና መስመሩን የለቀቀ ትችት የመሰለ ሽሙጥ መቅረቡ ከማበሻቀጥ በስተቀር (ደሞም ይሄንኑን ነው ያደረግከው) ለኔ ሚዛናዊነቱ አልታየኝም:: ይልቁን ቴዲ ወደፊት በተለያዩ አጋጣሚዎች ለዘፈን መድረክ ላይ ሲወጣ ይሕን ዜማ መጀመሪያ ላይ ባይዘፍነው ይመረጣል:: ምክንያቱም ዘፈኑ እያንዳንዱ ሰው ስለሚያቀነቅነው ለሙዚቃ ታዳሚው እድል ለመስጠትና ለራሱም ቢሆን ለአፍታ ያህል የትንፋሽ እረፍት እንዲያገኝ መሃል ላይ ቢያደርገው ጥሩ ይመስለኛል::
  ሁለተኛው ጉዳይ በሰልፍ ስለተገዛው የቴዲ ካሴት ሽያጭ ከቀድሞዎቹ ሰልፎች ጋር ንጽጽሩ ጭራሽ ለውድድር መቅረብ የለበትም እንደውም ድሮ ካሴት ለመግዛት ሰልፍ አልነበረም የምትል ይመስላል:: ተቦርነ እንዳለው ካሴት ለመግዛትም ሰልፍ ነበር (እኔ እንደሚገባኝ ሰልፍ ማለት በትንሹ ሁለት ሰዎች ጉዳያቸውን ለማስፈጸም አንድ ቦታ በቅደም ተከተል ከቆሙ ነው):: አዎ የጥላሁንን የሙሉቀንን የመሃሙድን የአስቴርን፣ መልካሙን ወዘተ.. ለመግዛት በቂ ሰልፍ እንደነበር እናስታውሳለን:: ግን በዚህ አጋጣሚ መጠቀስ የለበትም ማለት ከሆነ እንዴት ነው ታዲያ ከዚህ በፊት የተከሰቱ ተመሳሳይ ነገሮችን ማስታወስ የሚቻለው? ነገርን ነገር ያነሳዋል እንጂ!(ለምሳሌ ስለ ገረመው ደምቦባ ለማስታወስ ከብስክሌት ውድድር ጋር የተገናኘ አርእስት መኖር አለበት!) በነገራችን ላይ ከቴዲ አስተሳሰብ እንደተረዳሁት በሲዲ ሽያጭም ሆነ በሰልፍ ብዛት ዝናን ለማትረፍ አላማ የለውም:: ለዚህ ነገ ብን ብሎ ለሚጠፋ ገንዘብ ቁብም አይሰጠው:: የሱ ጉዳይ ከምንም በላይ እናት አገር ኢትዮጵያ ስለሆነች ቢያንስ ቢያንስ ተቦርነና ቴዲ በክፋት የሚነቃቀፉ አይመስለኝም::

 2. ታቦር ከድሮም በቴዲ ስራዎች ችግር እንዳሉበት ሀቅ ነው። ያሁኑንን ልዩ የሚያደርገው ታቦር ራሱን ሳያስበው ማጋለጡ ነው። ቴዲ እንኩዋን የይርጋ ቦጋለን ቀርቶ የጥላሁን ገሰሰ ተጫውቶ (ዐይኔ ሁል ጊዜ) ትልቅ ትንሹን እስኪበቃው አስጨፍሩዋል። ታቦር ቅናትህ ልክ ይኑረው። ይደብራል። ቴዲ እንዳንተ አዋቂ ነኝ መቼም አላለም የተደባበሰውን እንድንረሳ የተፈለገውን ታሪካችንን ህይውት ነው የዘራበት። ጎንደር ስንል የአማራ አገር እንዳይመስልህ ኢትዮጵያዊያን እንባ የሚረጩላት ደም ያፈሰሱላት ማገራቸው ናት። ችግርህ የጠባብተኝነት እንዳይሆን እፈራለው።

 3. አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት…
  ክንፉ አሰፋ የቴዲ አፍሮን አድስ ሙዚቃ አስመልክቶ በተወልደ/ተቦርነ ላይ ይኸን ያህል ዘለፋ ለምን ሊያወርድበት እንደቻለ በፍጹም ሊገባኝ አልቻለም። ተወልዴን ሊያስወቅሰው የሚችል ነገር ፈልጌ ማገኘት ግን አልቻልኩም። ክንፉ ለተዲ አፍሮ ከተወልዴ በላይ ቶቆርቋሪ ሊሆን የሚችልበት ሁኔታም ሊታየኝ አልቻለም። ክንፉ በምን መስፈርትና ምን የተለየ ነገር ስላደረገ ነው ከተወልዴ በላይ ያገርና ያገር ተቆርቋሪዎች ተቆርቋሪ የሚሆነው። ክንፉ ጥሩ ሥራ መስራት ሲችል በክፉ/ተንኮል ተግባሩ ለመታወቅ የሚጥር ግለሰብ መሆኑ በጣም ያሳዝናል። በተውልዴ ጀርባ ኢሳትን ለመወንጀል ያደረገው ሙከራ ደግሞ ስውር ተልኮ/አጀንዳ እንዳለው አመላካች ነው። አንዳንድ ጊዜ ክንፉን ሳውቀው፤ የክንፉን አካሄድ ስረዳው አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መጽሐፍ አጠበች እየተባለ የሚነገረውን ተረት ያስታውሰኛል።

 4. Why are these Gonderies making mess every where
  they racist . Thanks God I am not Gonderie but
  I am Wollowye Amhara . Just by chauvinistic
  attitude Gonderies , the rest of Amharas should not
  be condemned . Look at in any social and cultural
  activities including churches they are the ones who
  spreading hate based in race .
  They do not represent the Amhara . The good thing they
  have started to liberate Gondar that is good for them .
  This guy called Teborne is the brother of Tamagne
  and he known by his Shoplifting criminal record and caught
  while he is stilling Segga . SEGGA ? Yes has a criminal record
  of shoplifting in the State of Virginia.

  • Lemin Yewashal,
   Under the guise of “Wolloye Amhara”, you are trying to hide your real WEYANNE identity. As a mater of facts, there is no difference between Gondere, Gojamme, Wolloye and Shoa Amhara. They are the same Amhara in their fundamental nature, in their way of life, Psychological makeup, way of thinking and language. They are identified as Amharas where ever they go. Where as there is a minor spoken Amharic dialect between them (dialect is not difference! ). They are even grateful to adopt Oromo words where ever they found them appropriate. That is because Amharas live native in a geographically wide and dispersed area in the whole Ethiopia.
   To give you a hint: Real Amharas don’t trash talk against other Amharas.
   You claim to be a “Wolloye Amhara” and at the same time talk trash against the Gonderes. I guess you are suffering under extreme identity crisis. (It means you wish you want to be but your mind reminds you, you are not. As a result you hate it.) EGZIOO

 5. who is kinfu assefa? kinfu assefa is the worst power monger who is the enemy of ethiopians worse than weyane.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

13 − 11 =