ZeHabesha Ethiopian News | Latest News for All | 24/7

Professor Berhanu Nega Speech January 31, 2016 | High Quality Video

Professor Berhanu Nega Speech January 31, 2016
Silver Spring, MD USA
ESAT Professor Berhanu Nega speech January 31 2016 Silver spring MD USA

Read Aloud:   Beauty Is in the Eye of the Beholder, Mr. Henze.

9 Comments

  1. Long live professor Berhanu. You are our today’s Ethiopia hopeful hero,live them alone those paper tigers. Your political, social, economical analysis is appreciated. We learn a lot from your explanation. At this time Ethiopia needs a God fearing leader like you. I was expecting you to say something about TPDM. God bless Ethiopia.

  2. Long live professor Berhanu. You are our today’s Ethiopia hopeful hero,live them alone those paper tigers. Your political, social, economical analysis is appreciated. We learn a lot from your explanation. At this time Ethiopia needs a God fearing leader like you. I was expecting you to say something about TPDM. God bless Ethiopia.

  3. አንድ የተማርኩትን ነገር ልንገራች ሁ። ህዝቦች ወይም አገሮች በተለያየ መንገድ ኣስተዳደር ሊያበጁ ይችላሉ። ከዚህ ውስጥ አንዱ የማንነት ፖለቲካ ሊሆን ይችላል። ወይ በሃይማኖት ወይ ደግሞ በጎሳ በዘር ላይ ቆሞ ማለት ነው። ሌላው ኣማራጭ ደግሞ ደሞክራሲ ነው። እንደእኔ መረዳት አገሮች ትልቅ ቀውስ ውስጥ የሚገቡት እነዚህን ሁለት አስተዳደሮች ኣጣምረው ለመሄድ ሲሞክሩ ነው። የማንነት ፖለቲካን አልደግፍም ይሁን እንጂ ኣገሮች ከመረጡ ግን በዚህ በማንነት ፖለቲካ ሆነው የሚከፈለውን ዋጋ እየከፈሉ ይኑሩ። ነገር ግን ዴሞክራሲ ነው መርሃችን ካሉ በሌላው እጃቸው ጥበብ መስሏቸው በሌላው እጃቸው የማንነት ፖለቲካን የሚጎት ቱ ከሆነ እመኑኝ ግዙፍ ችግሮች ይገጥማቸዋል። ቆይተው ኣገራቸውን ሁሉ ሊያጡ ይችላሉ። የማንነት ፖለቲካ ዴሞክራሲያቸውን ያበላሸዋል። ኣንዱ ምክን ያት ምን መሰላች ሁ ብዙህ ሆነን ዴሞክራሲን ስንቀበል ዴሞክራሲ ኣስተዳዳሪ ሲሆን እኛ ብዙህ የሆንን ቡድኖች ያሉንን ቁሳዊና መንፈሳዊ እሴቶች መስዋእት እንድናደርግ ይጠይቃል። ዴሞክራሲ እነዚህን እሴቶች መስዋእት ስናደርግለት የጋራ ኣድርጎ ይሰራቸውና በእኩልንተትና በፍ ት ህ ያስተዳድረናል። ብሄራዊ ማንነት ይሰራልንና ያ ማንነት የጋራችን ሆኖ እንኖራለን። በሌላ በኩል ግን ሁሉን ከሰዋን በሁዋላ መልሰን የመንከባከብ ሃላፊነት ስለሚኖርብን ቋንቋና ባህሎቻችንን እየተንከባከበን ለማሳደግ የሆነ ጠገግ ልንፈጥርለት እንችላለን። ይሄ ጥሩ ነገር ነው። ከዚያ ውጭ ማንነትን ፖለቲሳይዝድ ያደረገች ኣገር እመኑኝ ኣስቡት ከፍተኛ ችግሮች ይገጥሟታል። ስለዚህ መምረጥ ነው። ወይ ዴሞክራሲን ወይ የማንነት ፖለቲካን። በዴሞክራቲክ ኣገር ውስጥ መገንጠል፣ የራስ ኣስተዳደር ቅብጥርሴ የሚል ነገር ዴሞክራሲያዊ ጥያቄ አይደለም። ዴሞክራሲ ካለ የሰባዊ መብት ጥሰቶች ወይም የፍት ህ መጓደል ካለ ያንን የሚፈታ ስርዓት ስላለ ለዚህ መታገል ነው። ከዚህ ውጭ ሰልፍ ዲተርምኔሽን ከሚመጣው ዓለም ጋር የማይሄድ ዓለምን እየቆነጣጠረ ኣለመረጋጋትን የሚያመጣ ዴሞክራቲክ ያልሆነ ኣሳብ ነው። ስንት ዓለም ኣቀፍ የሰባዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ባሉባት ዓለም፣ ዴሞክራሲ በተራመደበት ዓለም፣ የሰው ልጆች በእውቀት በላቁበት ዓለም ተገንጥዬ በሬ ልጥፋና የተሻለ ኣስተዳደር ኣመጣለሁ የሚለው ኣሳብ ተቀባይነት የለውም። የዓለም ኣቀፍ ማህበረሰብም ይህንን ህግ በሚገባ ሊያየው ይገባል። የሆነ ዘመን ላይ ይህ ጥያቄ መነሳቱ ይሻል ነበር። ዛሬ ግን ከዚህች ኣለም ከቴክኖሎጂ መቀራረብ ከመልቲ ካልቸራሊዝም ጋር የሚጋጭ ነው። የመገንጠልን ጥያቄ የሚያነሱ በህግ የሚጠየቁበት ዓለም ሊመጣ ይገባል። እነዚህ ወገኖች ሁል ጊዜም ባሉበት ስርዓት ውስጥ ወደ ስልጣን መሄድ ወረፋው ኮምፒቴሽኑ ሲያስቸግራቸው ቡዳናቸው ብዙ ወረፋ እንደሌለው ያስቡና በዚያ በኩል ወደ ስልጣን ሊመጡ የሚያስቡ ወንጀለኞች ናቸው። ለፍ ት ህ ለዴምክራሲ ለሰባዊ መብት ሳይሰለቹ የሚታገሉ ከሆነ ግን እነሱ ትክክለኛ ሰዎች ናቸው። በዓጠቃላይ ዴሞክራሲና ማንነት ፖለቲካ ተቃራኒ ብቻ ሳይሆኑ ማንነት ፖለቲካ ዴሞክራሲን የሚያጠፋ ኣደገኛ በሽታ ነው። ስለዚህ መወሰን ነው። ብዙ ህዝቦች ሲኖሩ በቸርነት የተፈጥሮ ሃብታቸውንና ፖለቲካዊ ማንነታቸውን ቢያንስ መስዋእት ኣድርገው ነው የተባበረ ኣገር የሚመሰርቱት።በመሬት እና በማንነት መካከልም ያለውን ግንኙነት ኣሁን ሳስበው ዓለም በደንብ ልታስብበት ይገባል። መሬትን በእጁ ጠፍጥፎ የሰራ የለም። ባህልን ቋንቋን በርግጥ ሰርተናልና ቡድኖች በዚህ ራሳቸውን ከፈለጉ ይግለጹ ጠገግም ይኑራቸው። አንድ ኣገር አንድ ህዝብ የተወለደበት ቦታ አገሩ ነው። አለቀ። የኣያቱ ኣገር ሌላ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ መሬት የሚመስለኝ የሃገር ሃብት ነው። ያንተ ዓያት ሁዋላ የመጣ ነው የእኔ በፊት እዚህ ነበር የሚለው ጥያቄ ዴሞክራሲያዊ ያልሆነ ስ ስታም ኣሳብ ነው። ብሪታኒያም ብት ሆን እኔ እንደሚመስለኝ በሆነ ስምምነት ውስጥ ትገባለች እንጂ ስኮትላንድ በየ ስንት ዓመቱ ሪፈረንደም እየተባለ ኣይኖሩም። የተባበረችው ካሉ ባህላቸውን እየተበቁ መሬትንና ፖለቲካዊ ማንነትን ዩናይተድ ሊያደርጉ ይገባ ይመስላል። በደንብ ባላውቅም። ኢትዮጵያም ልትጨክን ይገባል። እውቅና ምናምን ሳይሆን የሚያስፈልገው እነዚህ ወደ ማንነት ፖለቲካ የገቡ ወገኖች ኣብዛኛዎቹ ወያኔ የምንነት ፖለቲካን ስለፈጠረ የራሳቸን ቡድን ከጥቃት ለመጠበቅ ስለሆነ ውይይት ከተደረገ ወደ ህብረት ይመጣሉ። ራሱ ወያኔ ያቋቋማቸው ደግሞ ምን ጊዜም ኣይለወጡምና መጨከን ኣለብን። ጨክነን ይምናደርገው ትግል ነው ነጻ የሚያወጣን። የማንነት ፖለቲካ በሃገራችን ሰፊ ህዝብ ዘንድ በጣም የተጠላም ስለሆነ ህዝባዊ መሰረት ኣለን። እነዚህን በማንነት ፖለቲካ ላይ የቆሙትን እንጥላቸው ኣይደለም። እየወደድን እንቅረብና ወደ ህብረት እንዲመጡ እናሳይ። ሰለ ዴሞክራሲ መስዋእት እንጠይቅ። ችግሩን እንግለጽ። በቃ። ከዚህ ውጭ እምቢኝ የሚሉትን ግን ሰፊውን ህዝብ ይዘን ልንታገላቸው ይገባል።

  4. አንድ የተማርኩትን ነገር ልንገራች ሁ። ህዝቦች ወይም አገሮች በተለያየ መንገድ ኣስተዳደር ሊያበጁ ይችላሉ። ከዚህ ውስጥ አንዱ የማንነት ፖለቲካ ሊሆን ይችላል። ወይ በሃይማኖት ወይ ደግሞ በጎሳ በዘር ላይ ቆሞ ማለት ነው። ሌላው ኣማራጭ ደግሞ ደሞክራሲ ነው። እንደእኔ መረዳት አገሮች ትልቅ ቀውስ ውስጥ የሚገቡት እነዚህን ሁለት አስተዳደሮች ኣጣምረው ለመሄድ ሲሞክሩ ነው። የማንነት ፖለቲካን አልደግፍም ይሁን እንጂ ኣገሮች ከመረጡ ግን በዚህ በማንነት ፖለቲካ ሆነው የሚከፈለውን ዋጋ እየከፈሉ ይኑሩ። ነገር ግን ዴሞክራሲ ነው መርሃችን ካሉ በሌላው እጃቸው ጥበብ መስሏቸው በሌላው እጃቸው የማንነት ፖለቲካን የሚጎት ቱ ከሆነ እመኑኝ ግዙፍ ችግሮች ይገጥማቸዋል። ቆይተው ኣገራቸውን ሁሉ ሊያጡ ይችላሉ። የማንነት ፖለቲካ ዴሞክራሲያቸውን ያበላሸዋል። ኣንዱ ምክን ያት ምን መሰላች ሁ ብዙህ ሆነን ዴሞክራሲን ስንቀበል ዴሞክራሲ ኣስተዳዳሪ ሲሆን እኛ ብዙህ የሆንን ቡድኖች ያሉንን ቁሳዊና መንፈሳዊ እሴቶች መስዋእት እንድናደርግ ይጠይቃል። ዴሞክራሲ እነዚህን እሴቶች መስዋእት ስናደርግለት የጋራ ኣድርጎ ይሰራቸውና በእኩልንተትና በፍ ት ህ ያስተዳድረናል። ብሄራዊ ማንነት ይሰራልንና ያ ማንነት የጋራችን ሆኖ እንኖራለን። በሌላ በኩል ግን ሁሉን ከሰዋን በሁዋላ መልሰን የመንከባከብ ሃላፊነት ስለሚኖርብን ቋንቋና ባህሎቻችንን እየተንከባከበን ለማሳደግ የሆነ ጠገግ ልንፈጥርለት እንችላለን። ይሄ ጥሩ ነገር ነው። ከዚያ ውጭ ማንነትን ፖለቲሳይዝድ ያደረገች ኣገር እመኑኝ ኣስቡት ከፍተኛ ችግሮች ይገጥሟታል። ስለዚህ መምረጥ ነው። ወይ ዴሞክራሲን ወይ የማንነት ፖለቲካን። በዴሞክራቲክ ኣገር ውስጥ መገንጠል፣ የራስ ኣስተዳደር ቅብጥርሴ የሚል ነገር ዴሞክራሲያዊ ጥያቄ አይደለም። ዴሞክራሲ ካለ የሰባዊ መብት ጥሰቶች ወይም የፍት ህ መጓደል ካለ ያንን የሚፈታ ስርዓት ስላለ ለዚህ መታገል ነው። ከዚህ ውጭ ሰልፍ ዲተርምኔሽን ከሚመጣው ዓለም ጋር የማይሄድ ዓለምን እየቆነጣጠረ ኣለመረጋጋትን የሚያመጣ ዴሞክራቲክ ያልሆነ ኣሳብ ነው። ስንት ዓለም ኣቀፍ የሰባዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ባሉባት ዓለም፣ ዴሞክራሲ በተራመደበት ዓለም፣ የሰው ልጆች በእውቀት በላቁበት ዓለም ተገንጥዬ በሬ ልጥፋና የተሻለ ኣስተዳደር ኣመጣለሁ የሚለው ኣሳብ ተቀባይነት የለውም። የዓለም ኣቀፍ ማህበረሰብም ይህንን ህግ በሚገባ ሊያየው ይገባል። የሆነ ዘመን ላይ ይህ ጥያቄ መነሳቱ ይሻል ነበር። ዛሬ ግን ከዚህች ኣለም ከቴክኖሎጂ መቀራረብ ከመልቲ ካልቸራሊዝም ጋር የሚጋጭ ነው። የመገንጠልን ጥያቄ የሚያነሱ በህግ የሚጠየቁበት ዓለም ሊመጣ ይገባል። እነዚህ ወገኖች ሁል ጊዜም ባሉበት ስርዓት ውስጥ ወደ ስልጣን መሄድ ወረፋው ኮምፒቴሽኑ ሲያስቸግራቸው ቡዳናቸው ብዙ ወረፋ እንደሌለው ያስቡና በዚያ በኩል ወደ ስልጣን ሊመጡ የሚያስቡ ወንጀለኞች ናቸው። ለፍ ት ህ ለዴምክራሲ ለሰባዊ መብት ሳይሰለቹ የሚታገሉ ከሆነ ግን እነሱ ትክክለኛ ሰዎች ናቸው። በዓጠቃላይ ዴሞክራሲና ማንነት ፖለቲካ ተቃራኒ ብቻ ሳይሆኑ ማንነት ፖለቲካ ዴሞክራሲን የሚያጠፋ ኣደገኛ በሽታ ነው። ስለዚህ መወሰን ነው። ብዙ ህዝቦች ሲኖሩ በቸርነት የተፈጥሮ ሃብታቸውንና ፖለቲካዊ ማንነታቸውን ቢያንስ መስዋእት ኣድርገው ነው የተባበረ ኣገር የሚመሰርቱት።በመሬት እና በማንነት መካከልም ያለውን ግንኙነት ኣሁን ሳስበው ዓለም በደንብ ልታስብበት ይገባል። መሬትን በእጁ ጠፍጥፎ የሰራ የለም። ባህልን ቋንቋን በርግጥ ሰርተናልና ቡድኖች በዚህ ራሳቸውን ከፈለጉ ይግለጹ ጠገግም ይኑራቸው። አንድ ኣገር አንድ ህዝብ የተወለደበት ቦታ አገሩ ነው። አለቀ። የኣያቱ ኣገር ሌላ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ መሬት የሚመስለኝ የሃገር ሃብት ነው። ያንተ ዓያት ሁዋላ የመጣ ነው የእኔ በፊት እዚህ ነበር የሚለው ጥያቄ ዴሞክራሲያዊ ያልሆነ ስ ስታም ኣሳብ ነው። ብሪታኒያም ብት ሆን እኔ እንደሚመስለኝ በሆነ ስምምነት ውስጥ ትገባለች እንጂ ስኮትላንድ በየ ስንት ዓመቱ ሪፈረንደም እየተባለ ኣይኖሩም። የተባበረችው ካሉ ባህላቸውን እየተበቁ መሬትንና ፖለቲካዊ ማንነትን ዩናይተድ ሊያደርጉ ይገባ ይመስላል። በደንብ ባላውቅም። ኢትዮጵያም ልትጨክን ይገባል። እውቅና ምናምን ሳይሆን የሚያስፈልገው እነዚህ ወደ ማንነት ፖለቲካ የገቡ ወገኖች ኣብዛኛዎቹ ወያኔ የምንነት ፖለቲካን ስለፈጠረ የራሳቸን ቡድን ከጥቃት ለመጠበቅ ስለሆነ ውይይት ከተደረገ ወደ ህብረት ይመጣሉ። ራሱ ወያኔ ያቋቋማቸው ደግሞ ምን ጊዜም ኣይለወጡምና መጨከን ኣለብን። ጨክነን ይምናደርገው ትግል ነው ነጻ የሚያወጣን። የማንነት ፖለቲካ በሃገራችን ሰፊ ህዝብ ዘንድ በጣም የተጠላም ስለሆነ ህዝባዊ መሰረት ኣለን። እነዚህን በማንነት ፖለቲካ ላይ የቆሙትን እንጥላቸው ኣይደለም። እየወደድን እንቅረብና ወደ ህብረት እንዲመጡ እናሳይ። ሰለ ዴሞክራሲ መስዋእት እንጠይቅ። ችግሩን እንግለጽ። በቃ። ከዚህ ውጭ እምቢኝ የሚሉትን ግን ሰፊውን ህዝብ ይዘን ልንታገላቸው ይገባል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.