Hiber Radio Presents Activist Achamyeleh Tamiru | MUST LISTEN January 6, 2017 1 min read Share this Facebook Messenger Twitter Pinterest Linkedin Whatsapp Reddit Email 2 Comments ተቃዋሚን እየተቃወሙ(እየሰደቡ)ሰራ እየሰራሁ ነው ማለት አይከብድም ሰትሰድቡ ሰትቃወሙ የምንሰማው ተቃዋሚን ነው።ቅደም ተከተል አታውቁም ማለት መጅመሪያ እሰቲ በነፃነት የምንኖርበትን ወይም ቀንደኛ ጠላትን አሰወግዱ ከዛ በኾላ አገራችሁ ነፃ ወጥታ እናንተም ነፃ ሰትሆኑ የፈለገችሁትን መሳደብ ይቻላል ።ትግሉ ለውጥ የማያመጣው እኔ እበል እኔ እበልጥ በሚል መሆኑን መደበቅ አያስፈልግም ለዚህ ሃላፊነት መውሰድ ልመዱ ሁልግዜ በናቴ መቀነት ማሳበብ አይሰራም ።የትግል ሰልታቹህንም ፈትሹ ወያኔ በዘር ተደራጅቶ ለውጥ ሰላመጣ እኛም ያዋጣናል ማለት አይታየኝም በርግጥ የዘር ድርጅት ሳይሞቅ እንዲፈላ ለማድረግ ይረዳል ዘላቂነት ግን የለውም ።የዘር ድርጅት መሠረታዊ ባህሪው አግላይነትና ጥላቻ ነው። ህወሀት የአማራውን እንደ ጠላት በመቁጠር ለትግሉ መቀሰቀሻ ተጠቀመበት እናንተም ለብሄራችን መጠቃት ምክንያት ናቸው የምትሉተን ሁሉ በጠላትነት በመፈረጅ ህዝቡን ለመቀስቀሰ ትጠቀሙበታላቹህ ከዛ ደግሞ በጥላቻ የሚፈላለግን ማህበረሰብ ፈጠርን ማለት ነው። ህወሀት ጥላቻን ዘርቶ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ፍቅር እንዳላገኘ ሁሉ የሌሎችም ከዚ የሚለይ እጣ የሚገጥመን አይመስለኝም ።ህወሀት ባመጣው በዘር መድሎ ለተንገሸገሸ ህዝብ ሌላ ተመሳሳይ። Reply ተቃዋሚን እየተቃወሙ(እየሰደቡ)ሰራ እየሰራሁ ነው ማለት አይከብድም ሰትሰድቡ ሰትቃወሙ የምንሰማው ተቃዋሚን ነው።ቅደም ተከተል አታውቁም ማለት መጅመሪያ እሰቲ በነፃነት የምንኖርበትን ወይም ቀንደኛ ጠላትን አሰወግዱ ከዛ በኾላ አገራችሁ ነፃ ወጥታ እናንተም ነፃ ሰትሆኑ የፈለገችሁትን መሳደብ ይቻላል ።ትግሉ ለውጥ የማያመጣው እኔ እበል እኔ እበልጥ በሚል መሆኑን መደበቅ አያስፈልግም ለዚህ ሃላፊነት መውሰድ ልመዱ ሁልግዜ በናቴ መቀነት ማሳበብ አይሰራም ።የትግል ሰልታቹህንም ፈትሹ ወያኔ በዘር ተደራጅቶ ለውጥ ሰላመጣ እኛም ያዋጣናል ማለት አይታየኝም በርግጥ የዘር ድርጅት ሳይሞቅ እንዲፈላ ለማድረግ ይረዳል ዘላቂነት ግን የለውም ።የዘር ድርጅት መሠረታዊ ባህሪው አግላይነትና ጥላቻ ነው። ህወሀት የአማራውን እንደ ጠላት በመቁጠር ለትግሉ መቀሰቀሻ ተጠቀመበት እናንተም ለብሄራችን መጠቃት ምክንያት ናቸው የምትሉተን ሁሉ በጠላትነት በመፈረጅ ህዝቡን ለመቀስቀሰ ትጠቀሙበታላቹህ ከዛ ደግሞ በጥላቻ የሚፈላለግን ማህበረሰብ ፈጠርን ማለት ነው። ህወሀት ጥላቻን ዘርቶ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ፍቅር እንዳላገኘ ሁሉ የሌሎችም ከዚ የሚለይ እጣ የሚገጥመን አይመስለኝም ።ህወሀት ባመጣው በዘር መድሎ ለተንገሸገሸ ህዝብ ሌላ ተመሳሳይ። Reply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. You might be interested in March 2, 2021March 2, 2021 Press Release on Continued Disinformation Campaign against Ethiopia March 2, 2021March 2, 2021 Secretary Blinken’s Call with Kenyan Cabinet Secretary for Foreign Affairs Omamo March 1, 2021March 2, 2021 In response to U.S Secretary of State Antony Blinken’s call February 28, 2021March 2, 2021 Ethiopia Habtemariam Elevated To Chairman & CEO Of Motown Records
ተቃዋሚን እየተቃወሙ(እየሰደቡ)ሰራ እየሰራሁ ነው ማለት አይከብድም ሰትሰድቡ ሰትቃወሙ የምንሰማው ተቃዋሚን ነው።ቅደም ተከተል አታውቁም ማለት መጅመሪያ እሰቲ በነፃነት የምንኖርበትን ወይም ቀንደኛ ጠላትን አሰወግዱ ከዛ በኾላ አገራችሁ ነፃ ወጥታ እናንተም ነፃ ሰትሆኑ የፈለገችሁትን መሳደብ ይቻላል ።ትግሉ ለውጥ የማያመጣው እኔ እበል እኔ እበልጥ በሚል መሆኑን መደበቅ አያስፈልግም ለዚህ ሃላፊነት መውሰድ ልመዱ ሁልግዜ በናቴ መቀነት ማሳበብ አይሰራም ።የትግል ሰልታቹህንም ፈትሹ ወያኔ በዘር ተደራጅቶ ለውጥ ሰላመጣ እኛም ያዋጣናል ማለት አይታየኝም በርግጥ የዘር ድርጅት ሳይሞቅ እንዲፈላ ለማድረግ ይረዳል ዘላቂነት ግን የለውም ።የዘር ድርጅት መሠረታዊ ባህሪው አግላይነትና ጥላቻ ነው። ህወሀት የአማራውን እንደ ጠላት በመቁጠር ለትግሉ መቀሰቀሻ ተጠቀመበት እናንተም ለብሄራችን መጠቃት ምክንያት ናቸው የምትሉተን ሁሉ በጠላትነት በመፈረጅ ህዝቡን ለመቀስቀሰ ትጠቀሙበታላቹህ ከዛ ደግሞ በጥላቻ የሚፈላለግን ማህበረሰብ ፈጠርን ማለት ነው። ህወሀት ጥላቻን ዘርቶ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ፍቅር እንዳላገኘ ሁሉ የሌሎችም ከዚ የሚለይ እጣ የሚገጥመን አይመስለኝም ።ህወሀት ባመጣው በዘር መድሎ ለተንገሸገሸ ህዝብ ሌላ ተመሳሳይ። Reply

March 2, 2021March 2, 2021 Secretary Blinken’s Call with Kenyan Cabinet Secretary for Foreign Affairs Omamo
ተቃዋሚን እየተቃወሙ(እየሰደቡ)ሰራ እየሰራሁ ነው ማለት አይከብድም ሰትሰድቡ ሰትቃወሙ የምንሰማው ተቃዋሚን ነው።ቅደም ተከተል አታውቁም ማለት መጅመሪያ እሰቲ በነፃነት የምንኖርበትን ወይም ቀንደኛ ጠላትን አሰወግዱ ከዛ በኾላ አገራችሁ ነፃ ወጥታ እናንተም ነፃ ሰትሆኑ የፈለገችሁትን መሳደብ ይቻላል ።ትግሉ ለውጥ የማያመጣው እኔ እበል እኔ እበልጥ በሚል መሆኑን መደበቅ አያስፈልግም ለዚህ ሃላፊነት መውሰድ ልመዱ ሁልግዜ በናቴ መቀነት ማሳበብ አይሰራም ።የትግል ሰልታቹህንም ፈትሹ ወያኔ በዘር ተደራጅቶ ለውጥ ሰላመጣ እኛም ያዋጣናል ማለት አይታየኝም በርግጥ የዘር ድርጅት ሳይሞቅ እንዲፈላ ለማድረግ ይረዳል ዘላቂነት ግን የለውም ።የዘር ድርጅት መሠረታዊ ባህሪው አግላይነትና ጥላቻ ነው። ህወሀት የአማራውን እንደ ጠላት በመቁጠር ለትግሉ መቀሰቀሻ ተጠቀመበት እናንተም ለብሄራችን መጠቃት ምክንያት ናቸው የምትሉተን ሁሉ በጠላትነት በመፈረጅ ህዝቡን ለመቀስቀሰ ትጠቀሙበታላቹህ ከዛ ደግሞ በጥላቻ የሚፈላለግን ማህበረሰብ ፈጠርን ማለት ነው። ህወሀት ጥላቻን ዘርቶ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ፍቅር እንዳላገኘ ሁሉ የሌሎችም ከዚ የሚለይ እጣ የሚገጥመን አይመስለኝም ።ህወሀት ባመጣው በዘር መድሎ ለተንገሸገሸ ህዝብ ሌላ ተመሳሳይ።