Gojam Global Alliance and Gonder Hibret in Minnesota | Video November 23, 2016 1 min read Fundraising Event by Gojam Global Alliance and Gonder Hibret to Support the Victims of Peaceful Protest in Ethiopia. Share this Facebook Messenger Twitter Pinterest Linkedin Whatsapp Reddit Email 6 Comments አንዳንድ የወልቃይት ተወላጆች ነን የሚሉ ወገኖች: እኛ በ ጎንደር ክ/ሃገር ስር ነበር የምንተዳደረው:: እኛ አማራ ነን የሚሉም አሉ:: ለነሱ የማነሳው ጥያቄ አለኝ:: 1. እነዚህ ወገኖች እኛ የወልቃይት ተወላጆች ሲሉ ማንን ማለታቸው ነው? 2. ለመሆኑ እነርሱን ና አንድ አዲ ረመጽ (የወልቃይት አንድ ቦታ) ላይ በዛሬው እለት የተወለደ ህጻን ልጅን ለወልቃይት በተወላጅነት በምን ይለያያሉ? 3. በእርግጥ አንዳንድ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ለማግለል ሲሞክሩ መጤ ፥ የተወለዳችሁት ወላጆቻችሁ ከምንትስ: ከማንስ ቦታ መጥተው ነው የሚሉት አላቸው:: እናንተም ይህን ዛሬ የተወለደን ህጻን ወላጆቹ ምንትስ ትሉት ይሆናል:: ሃቁ ግን እነዚያ የኦሮሞ ተወላጆች እንደዛ ቢሉ ኣርሲ: ቢሾፍቱ ላይ ሆነው ነው:: የእናንተ ችግሩ ሌላውን መጤ ለማለት የሚያስችል ምን መስፈርት አላችሁ? ለዚያውም ኣዲ ረመጽ (ትግርኛ ቃል ነው) ላይ ሆናችሁ እንዴት ይሆናል? 4. ከህጻን እኩል ተወላጅ ነን ካላችሁ የወልቃይትን ማንነት: ወይም በማን ክልል መካለል እንዳለበት መናገር ያለበት በቦታው ያለው የአዲ-ረመጽ: ማይ-ጋባ: አዲ-ጎሹ: ማይካድራ ወዘተ… ነዋሪ ኣይደለምን? ያ ከሆነስ ጎንደር ስለ ወልቃይት ምን አገባት? ግልጽ እንዲሆንልኝ ስለምፈልግ ነው:: Reply አንዳንድ የወልቃይት ተወላጆች ነን የሚሉ ወገኖች: እኛ በ ጎንደር ክ/ሃገር ስር ነበር የምንተዳደረው:: እኛ አማራ ነን የሚሉም አሉ:: ለነሱ የማነሳው ጥያቄ አለኝ:: 1. እነዚህ ወገኖች እኛ የወልቃይት ተወላጆች ሲሉ ማንን ማለታቸው ነው? 2. ለመሆኑ እነርሱን ና አንድ አዲ ረመጽ (የወልቃይት አንድ ቦታ) ላይ በዛሬው እለት የተወለደ ህጻን ልጅን ለወልቃይት በተወላጅነት በምን ይለያያሉ? 3. በእርግጥ አንዳንድ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ለማግለል ሲሞክሩ መጤ ፥ የተወለዳችሁት ወላጆቻችሁ ከምንትስ: ከማንስ ቦታ መጥተው ነው የሚሉት አላቸው:: እናንተም ይህን ዛሬ የተወለደን ህጻን ወላጆቹ ምንትስ ትሉት ይሆናል:: ሃቁ ግን እነዚያ የኦሮሞ ተወላጆች እንደዛ ቢሉ ኣርሲ: ቢሾፍቱ ላይ ሆነው ነው:: የእናንተ ችግሩ ሌላውን መጤ ለማለት የሚያስችል ምን መስፈርት አላችሁ? ለዚያውም ኣዲ ረመጽ (ትግርኛ ቃል ነው) ላይ ሆናችሁ እንዴት ይሆናል? 4. ከህጻን እኩል ተወላጅ ነን ካላችሁ የወልቃይትን ማንነት: ወይም በማን ክልል መካለል እንዳለበት መናገር ያለበት በቦታው ያለው የአዲ-ረመጽ: ማይ-ጋባ: አዲ-ጎሹ: ማይካድራ ወዘተ… ነዋሪ ኣይደለምን? ያ ከሆነስ ጎንደር ስለ ወልቃይት ምን አገባት? ግልጽ እንዲሆንልኝ ስለምፈልግ ነው:: Reply I hope Artist Fasil and the main speakers at this event consider touring all major cities in the future. Strength is in numbers. Reply I hope Artist Fasil and the main speakers at this event consider touring all major cities in the future. Strength is in numbers. Reply what do you mean fascist tigray group ? tigre’s border is Tekeze. No more Amhara’s Land ! Reply what do you mean fascist tigray group ? tigre’s border is Tekeze. No more Amhara’s Land ! Reply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. You might be interested in February 25, 2021 Court acquits woman who was one of the four suspects in the assassination of Oromo artist Hachalu Hundessa February 20, 2021February 21, 2021 U.S. to de-link Ethiopian aid pause from dam policy February 17, 2021February 21, 2021 Outrageous! Who Owns ESAT Anyway? February 17, 2021February 17, 2021 Ethiopia reported 665 new coronavirus cases over the past 24 hours
አንዳንድ የወልቃይት ተወላጆች ነን የሚሉ ወገኖች: እኛ በ ጎንደር ክ/ሃገር ስር ነበር የምንተዳደረው:: እኛ አማራ ነን የሚሉም አሉ:: ለነሱ የማነሳው ጥያቄ አለኝ:: 1. እነዚህ ወገኖች እኛ የወልቃይት ተወላጆች ሲሉ ማንን ማለታቸው ነው? 2. ለመሆኑ እነርሱን ና አንድ አዲ ረመጽ (የወልቃይት አንድ ቦታ) ላይ በዛሬው እለት የተወለደ ህጻን ልጅን ለወልቃይት በተወላጅነት በምን ይለያያሉ? 3. በእርግጥ አንዳንድ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ለማግለል ሲሞክሩ መጤ ፥ የተወለዳችሁት ወላጆቻችሁ ከምንትስ: ከማንስ ቦታ መጥተው ነው የሚሉት አላቸው:: እናንተም ይህን ዛሬ የተወለደን ህጻን ወላጆቹ ምንትስ ትሉት ይሆናል:: ሃቁ ግን እነዚያ የኦሮሞ ተወላጆች እንደዛ ቢሉ ኣርሲ: ቢሾፍቱ ላይ ሆነው ነው:: የእናንተ ችግሩ ሌላውን መጤ ለማለት የሚያስችል ምን መስፈርት አላችሁ? ለዚያውም ኣዲ ረመጽ (ትግርኛ ቃል ነው) ላይ ሆናችሁ እንዴት ይሆናል? 4. ከህጻን እኩል ተወላጅ ነን ካላችሁ የወልቃይትን ማንነት: ወይም በማን ክልል መካለል እንዳለበት መናገር ያለበት በቦታው ያለው የአዲ-ረመጽ: ማይ-ጋባ: አዲ-ጎሹ: ማይካድራ ወዘተ… ነዋሪ ኣይደለምን? ያ ከሆነስ ጎንደር ስለ ወልቃይት ምን አገባት? ግልጽ እንዲሆንልኝ ስለምፈልግ ነው:: Reply

I hope Artist Fasil and the main speakers at this event consider touring all major cities in the future. Strength is in numbers. Reply
I hope Artist Fasil and the main speakers at this event consider touring all major cities in the future. Strength is in numbers. Reply
February 25, 2021 Court acquits woman who was one of the four suspects in the assassination of Oromo artist Hachalu Hundessa
February 17, 2021February 17, 2021 Ethiopia reported 665 new coronavirus cases over the past 24 hours
አንዳንድ የወልቃይት ተወላጆች ነን የሚሉ ወገኖች: እኛ በ ጎንደር ክ/ሃገር ስር ነበር የምንተዳደረው:: እኛ አማራ ነን የሚሉም አሉ::
ለነሱ የማነሳው ጥያቄ አለኝ::
1. እነዚህ ወገኖች እኛ የወልቃይት ተወላጆች ሲሉ ማንን ማለታቸው ነው?
2. ለመሆኑ እነርሱን ና አንድ አዲ ረመጽ (የወልቃይት አንድ ቦታ) ላይ በዛሬው እለት የተወለደ ህጻን ልጅን ለወልቃይት በተወላጅነት በምን ይለያያሉ?
3. በእርግጥ አንዳንድ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ለማግለል ሲሞክሩ መጤ ፥ የተወለዳችሁት ወላጆቻችሁ ከምንትስ: ከማንስ ቦታ መጥተው ነው የሚሉት አላቸው:: እናንተም ይህን ዛሬ የተወለደን ህጻን ወላጆቹ ምንትስ ትሉት ይሆናል:: ሃቁ ግን እነዚያ የኦሮሞ ተወላጆች እንደዛ ቢሉ ኣርሲ: ቢሾፍቱ ላይ ሆነው ነው:: የእናንተ ችግሩ ሌላውን መጤ ለማለት የሚያስችል ምን መስፈርት አላችሁ? ለዚያውም ኣዲ ረመጽ (ትግርኛ ቃል ነው) ላይ ሆናችሁ እንዴት ይሆናል?
4. ከህጻን እኩል ተወላጅ ነን ካላችሁ የወልቃይትን ማንነት: ወይም በማን ክልል መካለል እንዳለበት መናገር ያለበት በቦታው ያለው የአዲ-ረመጽ: ማይ-ጋባ: አዲ-ጎሹ: ማይካድራ ወዘተ… ነዋሪ ኣይደለምን? ያ ከሆነስ ጎንደር ስለ ወልቃይት ምን አገባት?
ግልጽ እንዲሆንልኝ ስለምፈልግ ነው::

I hope Artist Fasil and the main speakers at this event consider touring all major cities in the future. Strength is in numbers.
I hope Artist Fasil and the main speakers at this event consider touring all major cities in the future. Strength is in numbers.
what do you mean fascist tigray group ? tigre’s border is Tekeze. No more Amhara’s Land !
what do you mean fascist tigray group ? tigre’s border is Tekeze. No more Amhara’s Land !