ZeHabesha Ethiopian News | Latest News for All | 24/7

February 2017: Latest information from Professor Berhanu Nega | Video


February 2017: Latest information from Professor Berhanu Nega

Read Aloud:    We struggle in unison to end dictatorship in Ethiopia  

10 Comments

 1. ታጋይ አርበኛ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ « ድርጅታቸው ግንቦት ሰባት በወሬ ሳይሆን በስራ የሚታወቅ መሆኑን ተናገሩ !» ስራ ሲሉ ግን ምን ማለቶ ነው ጌታዬ? የተናገሩት ሁሉ ሊገባኝ ብሎ « ስራ የሚለው ግን ግራ ገባኝ ? »
  ልጅቱ የውሸት ውድድር ነበረባት ፥ እናም እናቷን « አማዬ መምህራችን የውሸት ውድድር ላሸነፈ ሽልማት እሰጣለሁ ብለዋል ፥ ስለዚህ የምታውቂውን ጮማ ውሸት ንገሪኝ » ትላታለች። እናቲቱም ትንሽ አሰብ ካደረገች በኋላ « ነይ !» ብላ ልጇን ወደ ውጭ ይዛት ትወጣለች። በመቀጠልም « ይታይሻል እዛ ሰማይ ላይ ስንዴ የሚያበጥሩት ሰዎች ? » ብላ ልጅቱን ትጠይቃታለች ፥ ታዲያ ልጅቱም ቀበል አድርጋ « አዎን እማዬ ! እረ እንደውም ገለባው ታይኔ ውስጥ ተዶለ ( ገባ) » በማለት ትመልሳለች ። ይህን ጊዜ እናትየው « አይ የኔ ልጅ ፥ እኔ ታዲያ ምኑን ነው የምነግርሽ አንቺ ተክነሽው የለም እንዴ !» በማለት ልጇት የወጣላት ቀጣፊ መሆኗን ነገረቻት !
  እና ምን ለማለት መሰሎት ጌታዬ «ድርጅታችን በስራ ነው የሚታወቀው ሲሉ » ፥ አረ እንደው « ክፍት የስራ ቦታ ሲኖር ያስቡኝ !» ለማለት ነው ! የእርሶ ባሪያ !
  የግርጌ ማስታወሻ
  የወያኔ ውሸት ያቅለሸልሻል ፥ የግንቦት ሰባት ደሞ ብሶበት ያስመልሳል!
  ኄኖክ የሺጥላ

 2. ህዝብን ሰብስቤ ማውራት አቁሚያለው ካለ 3 አመት አለፈው። ቃሉን ግን አላከበረም።

  ጥይት ለመተኮስ ነው ወይስ የውሸት ወሬ ስልጠና ሊለማመድ ነው ኤርትራን የኤደው? እባካቹ ንገሩኝ

  አንድ ድርጅት ከአንድ አመት በላይ ለውጥ የማያሳይ ከሆነ አልረዳም።

  ኢሲስ በአጭር ግዜውስጥ ተደራጅቶ አንድ አገርን ድምጥማጡ ሲያጠፋ!

  አ.ግንቦት7 ለ10 አመት ድረስ እየታገልን ነው እያሉ የጠላትን ወታደር አንድም አልገደሉም፣አንድም ቦታ አልተቆጣጠሩም።

  ማፍረስ ቀላል ነው መገንባት እንጂ።
  አ.ግንቦት7 ጠላትን ማፈራረስ ሳይሆን መገንባት ላይ ናቸው ለዛ ነው ግዜ የወሰደባቸው።

 3. የቁርጥ ቀን ልጅ በርታ በርታ የማይሆን ነገር የለም ይሆናል ነገ ሌላ ቀን ነዉ

 4. Man enough is enough. we are tired of such a funny story. the only thing we need to progress out of misery and poverty that is where our wicked point. the rest of the opposition including yourself Brehanu fight for power inorder to control the power house Arat kilo. we have enough fellows in parliament and a prime minister. all of them are Ethiopian so as yourself. So what a difference you can bring this time around because once you were parliamentary and you run away because you are busy only to be a big man in Ethiopia. Forget about that all trash you are old fool.

 5. ወይ ወገኔ ጭራሽ ፊትለፊት እኛ ነን የምንታገለው ሲል በውነት በአማራው ሲቀለድ አማራው ምን ይላል፡ በውኑ በጎንደር በረሀ የሚታገለው የአማራ ገበሪ ነው ወይስ ብርሀኑ፡ ይህ ወደሌላ አቅጣጫ እንዳይወስደን ያሳስበኛል፡ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ፡ እንዴት ብንናቅ ነው ጃል የማንም መቀለጃ የምንሆነው፡ አማራ የሆንክ ሁሉ የወቅቱን የትግል እንቅስቃሴ በጥሞና በመመልከት ለታጋይ ወገኖቻችሁ አጋርነታችሁን እንድታሳዩ በትህትና እንጠይቃለን፡ በእውነት ለእውነት ብላችሁ ተነሱ። የአማራ ተጋድሎ በአማራ ጀግኖች የሚመራ እንጂ እንደምንስማው የገንዘብ ጥማቸውን ለማርካት በሚሯሯጡት ግንቦት 7ቶች አይደለም። ደግመን ደጋግመን በተጨቆነው በኢትዮጵያ ህዝብ ስም አታጭበርብሩ ከቻላችሁ ያልቻላችሁበትን ምክንያት በመግለጽ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቁ፡ በቃ መታገል የጀመሩትን ጀግኖቻችንን ጀግንነታቸውን ለመዝረፍ አትቋማጡ፡ የሚሆን ጉዳይ አይደለም፡ የአማራ ተጋድሎ በአማራ ጀግኖች ልጆች ይመራል፡

 6. ይሄ ቀጥታ የኢትዮጵያ ህዝብ ንቀት ነው የሰለቸን እንደዚህ አይነት ተራ ቅጥፈት ነው ገበሬዎቹ ግንቦት ሰባት አይደለንም እያሉ አንተ ምን ያስቀባጥርሀል አታፍርም አንተማ አስጨርሰኅን ልንቀር ነበር እነዚህን ገበሬዎች እግዚአብሔር ድብቅ ጦር አድርጎ አስነሳልሃለሁ እእንጂ ይሄም ደግሞ አናደዳችሁ ሰከንድ ማለት ጥሩ ነው

 7. We really sick and tired of same old
  lies after lies a pack of lies.
  I better support the poor Amara fighters .
  Believe me everyone have lost hope from
  a movement that comes from Eritrea I was
  a supporter but now I am convinced that
  its just a of lives time and material.
  The same old leadership with no hope at all .

Leave a Reply

Your email address will not be published.