ZeHabesha Ethiopian News | Latest News for All | 24/7

Andinet (UDJ) Radio Jan. 4, 2015.

Andinet (UDJ) Radio Jan. 4, 2015
UDJ-SEAL-300x296

2 Comments

  1. ሃይሌ ሥላሴን ገልብጠው በአገሪቱ ያለውን ምርጥ ጀግና አዝዦችን በመሉና ወጣቶችን በልቶ የጨረሰው የደርግ ቡድን (እነአስፋ ጫቦን) ጨምሮ ዛሬ በግልበት አገራቸውን ለምግባት የማያደርጉት ውጣ ውረድ ይህ ነው አይባልም። እነዚህ ገዳዮች አሁን ደግሞ የተፈጠረውን ወጣት ለመብላት አይታወቅብኝም በማለት በየቦታው ሲሯሯጡ እናያለን። ሁላችንም እንዳየነው አቶ አሰፋ ጫቦ በገዛ አፋቸው እንደሚናገሩት ከሆነ የገዛ አስተማሪዎችን አይውቁም፣ እንዲሁም የገዛ ጓደኛቸው ሚስጢራቸውን አወጣ በማለት ግዲያ መፈጸሙን ባደባባይ ራሳቸው መስክረዋል። ታዲያ እነዚህ ናቸው ዲሞክራሲ የሚጠይቁት? አገር አገር መንግሥቱም ብሎ የለም? እናንት ዲሲዎች የራሳችሁን መንግሥት እዚህ ውጭ አገር መሠረታችሁ አሁን ደግሞ በደሃዋ ኢትዮጲያ ምን ቀራችሁ።

  2. እናንተ ምናለ ሠማያዊዎችን ብትተዉአቸው፡፡ ወይ ቆርጣችሁ ታገሉ ወይም ተውት፡፡ እነሡ ይታገሉበት ተውአቸው፡፡አሁን አሁን እያስጠላችሁኝ መጣችሁ፡፡ ከእነ ሥዬ(ኢትዮጲያን የለባህር በር የሥቀረውን ጦር የመራ) አብራችሁ ለመታገል ያላችሁ ቁርጠኝነት ለምን ከሠማያዊ ጋ የላችሁም፡፡ ከውጪ መሥዋእትነት የሚከፍሉትንም ጠልታችሁ ፡፡አገር ውሥጥ ያሉት ላይም ዘምታችሁ ጀግኖች እሥረኞችን አሸባሪ ነን ካሉ ናቸው እንዲሁም የዘረኞች ባንዲራ ይመቸኛል የሚልን ሠው አመራር አርጋችሁ ስብሰባ ማካሄድን እንደ ታላቅ ድል ቆጥራችሁ በአዬናችን በኢሣት ላይ ዘምታችሁ አረ ወዴት ይሆን መጨረሻቾሁ፡፡ የነ አንዱአለምን ቤት የልፍስፍሶች ዋሻ አደረጋችሁ

Leave a Reply

Your email address will not be published.