ኢትዮጵያን ታደጋት – ሽመልስ ተሊላ

ሀያሉ ፈጣሪ አላህ ጎድ እግዚአብሔርኢትዮጵያን ታደጋት በረቂቁ ምስጢር።ዘር ጎሳ ጎጥ ብሔር ዘውጌ ብሎ ነገርየሀገር ካንሰር ነው በቁም ገዳይ እውር።ማንም የማይችለን ሰዉ የማይበግረንጦርነት ባህላችን ወደርየለሽ የሆን የጀግኖችም ጀግና ተራራ አንቀጥቅጥ ነን። ከቶም እጅ አንሰጥም ሽጉጥ

ተጨማሪ

የማህበራዊ ገጾች አብዮት – ፈ.ፉ.

************************** ጉድ እኮ ነው ይህ ዘመን ይህ ወቅት፣ ወሬዎች እንደ ማዕበል የሚናኙበት፣ እንደ ውሃ ሙላት የሚፈሱበት፡፡ ስንዴው ከእንክርዳዱ ተመስቃቅሎ፣ ልብ አማልሎ ስሜት ሰቅሎ፣ የሚነገር የሚተረክ የቀን ውሎ፡፡ ተቆጣጣሪ ተው ባይ የሌለበት፣ የማህበራዊ

ተጨማሪ

ይህንን አውቃለሁ !… -መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ይህንን አውቃለሁ !… ( የግጥሙ ደራሲ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ) ሰዎች ሁላችን… ሥጋን እንወዳለን… ሥጋን እናፈቅራለን… ለሥጋ እንሞታለን… ለሥጋዬ ለዘመዴ… ሁሌም እንላለን። ከቶ ምን ይሆን ይህ ሥጋ ማለት ? በዘር፣በቋንቋ በጎሣ ተቧድኖ

ተጨማሪ
/

ሞረሽ ተጠራራ! – በላይነህ አባተ

ተናዚ ተሂትለር ተጅብም የከፋ፣ ተገደል የሚጥል ተነነፍሱ ገላ፣ ሺልን ተሆድ አርዶ ጉበት የሚበላ፣ አውሬ ተዱር ወጥቷል ሞረሽ ተጠራራ! ተራራ ላይ ወጥተህ መለከቱን ንፋ፣ አዋጅ ብለህ ንገር አገር ምድሩ ይስማ፣ የአበደ አውሬ እረብቷል

ተጨማሪ
/

ልፃፍ ስለ ጎጃም

እስኪ ፍቀዱልኝ ……… !!! ልፃፍ ስለ ጎጃም _ ለትውልድ ሀገሬ ፣ ከ ማሆይ ገላነሽ _ ቅኔን ተበድሬ ፣ ዜማውን ተውሼ _ ከአድማሱ ጀምበሬ ፣ ከሐዲስ አለማየሁ _ ቃላትን ቆጥሬ ፣ ከጎጃም አርበኞች

ተጨማሪ

ኢትዮጵያዪ፤ ምነው እመብረሃን የስደት አገርሽን ተውሻት

  ኢትዮጵያዪ               ምነው እመብረሃን የስደት አገርሽን ተውሻት               ዝም አልሻት እረሳሻት። ኢትዮጵያየ ምነው ልጆችሽ ጨከኑብሽ ለወዳጅ ጥላት ሊሰጡሽ አሰፍስፈው አሴሩብሽ። ሰላምሽን ጠልተው ገፉት ወተትሽን ንጠው ድፉት ሥልጣን ሰጥተሻቸውም ሊጠሩሽ ጠሉሽ በጎሳ

ተጨማሪ

ጊዜው (ዘ-ጌርሣም)

ጊዜ ማለት ዛሬ የትናንቱ ወሬ የነገው ተስፋ ነው መንገድ የሚጠርገው ፅፎ ያልፋል ይናገራል ያስነግራል ያስተርታል ያሳድማል ያስዶልታል ያሳስራል ያስገርፋል ይገላል ያስገድላል ያንገላታል ያሰድዳል ያዋርዳል ይከዳል ያስከዳል ከፍታ ላይ ያወጣል ጠብቆ ይጥላል አመድ

ተጨማሪ

ሰውየው ! ገና ተዓምር ይሠራል (ዘ-ጌርሣም)

ሰውየው ! ገና ብዙ ተዓምር ይሠራል የዘመናትን ቁስል ያሽራል የትግል አድማሱ ሰፍቶ ኦሮሞና አማራን አግባብቶ ደቡብና ሱማሌን አስማምቶ ጋምቤላና አፋርን አደራጅቶ ትግሉን እጅ ለእጅ አስተሳሰሯል ወጣቱን በአንድ አቁሟል ድልም በቄሮ፣በፋኖ፣በዘርማና በኢጀቶ ተበስሯል

ተጨማሪ

በማይካድራ (ትግራይ) ለወደቁት

አንች ከተማ፣ አንች ሲኦል፤ የዋይታ ሰፈር፣ የሞት ማዕበል፤ ነዋሪዎችሽ፤ ውድ ልጆችሽ፤ የወለዱብሽ፣ የዋሉብሽ፣ የማሰኑብሽ፤ አንቺ ምድር፣ ወይ ማይካድራ፤ አጥልቶብሽ የሞት ጅግራ፤ አጥልቆብሽ ልብሰ-አማራ፤ የሰቆቃ የሞት አዝመራ፤ በማይካድራ ሞት ተዘራ፡፡   ረጅሙ፣ ጨካኙ

ተጨማሪ

ያኔ ነው ! ልብ የሚረካ (ዘ-ጌርሣም)

ቀን ያጎደለው በቀን ሲተካ ያኔ ነው ልብ የሚረካ ንጋት አይሉት ጨለማ ጭጋግ አይሉት ዳመና ያዝ ለቀቅ የሚል ያለየለት ምን ሊመስል ነው የቁርጡ ዕለት ድብልቅልቅ ያለ አተላ ገና በድፍድፉ የተበላ የቆላ ማሩን በጋን

ተጨማሪ

ይክበር የአንች ቀን (ዘ-ጌርሣም)

ይከበር የአንች ቀን በሆታ በልልታ ይዘመር ዝማሬ ከበሮ ይመታ ቢፃፍ ስለማያልቅ የእናቶች ውለታ ዘጠኝ ወር በሙሉ አንችው ተሸክመሽ ደምና እስትንፋስሽን ቀንሰሽ አካፍለሽ ውጋቱን ቁርጠቱን እምቅ አርገሽ ችለሽ ማሞና ማሚትን በጉያሽ ውስጥ አቅፈሽ

ተጨማሪ

ተጠየቅ (ዘ-ጌርሣም)

ተጠየቅ በህግ ፊት ለፈፀምከው ክህደት ቁምና ተሟገት ሳይበየንብህ የዕድሜ ልክ እሥራት ምስክር ከሌለህ ዋቢም ካልቆመልህ በወፍና ድንጋይ ቀርበህ አደባባይ እሰጥ አገባ በል ከቻልክም አስተባብል መሃላውን ፈፅም እውነቱን ተናገር ህሊናህን ሞግት ያለ መደናገር

ተጨማሪ

አንተ ወንድሜ ነህ –  ዘምሳሌ

በሀገሬ መሬት በክንድህ ሸክፈኽ ከጎኔ የምትቆም ወገኔ ነው ብለህ በናት ሀገር ምድር ህይወትህን ሰውተህ ሞተህ የታደከኝ እራስ አሳልፈህ ለሀገር ቃል ገብተህ አመታት ያለፍከው እንደጧፍም ነደህ አንተ ወንድሜ ነህ በከሀዲው ምድር በነውረኞች መንደር

ተጨማሪ

የካርታ ጨዋታ (ዘ-ጌርሣም)

የካርታ ጨዋታ አምና ተጀመረ ጆከሩን በወለድ እያሰባጠረ ሁሉንም በአንድ ዙር ሊልፈው ሞከረ በአንድ ጊዜ ለመክበር ቁጭ ብሎ እያደረ ብሩን በዶንያ ያግዘው ጀመረ የካርታ ጨዋታ መዘዙ ብዙ ነው መጀመሪያ ብሽቀት ሲቆይ መጫረስ ነው

ተጨማሪ

ንገረኝ ጀግናዬ! – ከራሔል አሸናፊ መንገሻ

ንገረኝ ጀግናዬ! አንተ ቃል አክባሪ ከድል ያልጎደልከው አንተ ብርቱ ጀግና አገር ያቀናኽው የተዋደቅክለት ሲጥልህ መልሶ የተጋደልክለት ሲገድልህ ተኩሶ በስተመጨረሻው የነፍስህ ህቅታ ጸጥ እረጭ ሳትል የልብህ ትርታ ምን ብለኽው ይሆን? ይህን ነብሰ-በላ የሀገር

ተጨማሪ

ታሪክ ሥራ አለብህ (ዘ-ጌርሣም)

ታሪክ ሥራ አለብህ መስካሪ ነህና ነገ ጧት በተራህ ይዘጋጅ ብራናው የገድል መክተቢያው ሾል ይበል ብዕሩ ይቀለም መስመሩ መዝግብ የሆነውን አገር ያወቀውን ፀሐይ የሞቀውን የሰበሰብከውን በገደል በዱሩ የኢትዮጵያ ጀግኖች እንዴት እንዳደሩ ታሪክ ሥራ

ተጨማሪ

ምን ይሉታል ! – (ዘ-ጌርሣም)

ምን ይሉታል ይህን በደል አለመታደል ወይስ መጉደል ? ሰው ሆኖ ተፈጥሮ በስም አብሮ ተቆጥሮ ሥጋውን መልሶ የሚበላ ያልቻለውን የሚያባላ ከፍጥረታት መሐል ቢፈለግ የዚህ ዓይነቱን ድርጊት የሚያደርግ በጭራሽ !!!! የለም በዚህ ዘመን ማንም

ተጨማሪ

““ነጻ”” ይወጣ ይሆን? ( ከአሁንገና ዓለማየሁ)

ምስኪኑ ገበሬ የትግራይ ወገኔ ““ነጻ”” ይወጣ ይሆን ካምሳ አመት ኩነኔ? ወይስ ለሌላ ዙር ድርቅና ጦርነት የማይታክታቸው ክህደት ባንድነት የጃጁት ልጆቹ ይማግዱት ይሆን አልረታም ብለው ለተረኛው ዝኆን? ትናንትም ሣር ሆኖ ተረግጦ ነበረ ካንድ

ተጨማሪ

መሞት ካልቀረልን* – አሁንገና ዓለማየሁ

መሞት ካልቀረልን* በኢህአዴግ ድግስ ላልቀረልን ሞቱ ባያንጓልለንስ ውንበዳው ቅጥፈቱ? ቅጥፈትና ውሸት ግራ ቀኝ ከሚሻማን ምናለ ብንሞት እውነት እየሰማን? በዘረፉት ገንዘብ እየገዙ ካድሬ ያም ያም ሲነዛ ያሰት ቅጥፈት ወሬ ልብ ወለድ ዜናውን ጧት

ተጨማሪ

ነፋስ ሰውን ነዳው! – በላይነህ አባተ

ገዳዩ ጨፍጫፊው ደም አፍሳሹ ብሎ፣ ትናንትና ማታ ሲጮህበት አድሮ፣ አቀፈና ሳመው ዛሬ አብዬ ብሎ! አጥንቱ ውልክፋ የዛሬ ዘመን ሰው፣ ቀጥ ብሎ እማይቆም እንደ ሊጥ ልምሾ ነው፡፡ እስተ ቀራኒዮ ብሎ ማዩ ሁሉ፣ ሲሶ

ተጨማሪ

እየገደልክ አልቅስ ( ከአሁንገና ዓለማየሁ)

ስትዘፍን ነበር ትናንት እየቆረጥክ ዛሬ ምን ተገኘ ሌላ ዜማ መረጥክ? አልጋ ሲሉህ አመድ ቆንጨራ አብዲሳ ገጀራ አህመድ በአፓርታይዱ ጋኔን ትናንት የተለከፍክ ዜማ ለውጥና አልቅስ እየከተፍክ መቼ ይጠፋሃል! የጎዳናህ ፋና የጨለማህ ማሾ ገድሎ

ተጨማሪ

የሞትንስ እኛ ነን! – ፊልጶስ

የሞቱትስ ሄዱ፣ ወደ እማይቀረው፣ የሞትንስ እኛ ነን፣ ቁመን ያየነው። የሞትንስ እኛ ነን፣ እኛ ቀሪዎቹ ይጣራል ድምፃቼው፣ የእናት የልጆቹ። “ኤሉሄ! ኤሉሄ! ላም ሰበቅተኒ፣ ያ ሲቃ ዋይታቼው፣ ቀርቷል ከእኛ ጋራ፣ ውሻ የላሰውም ይጣራል ደማቼው።

ተጨማሪ

ትእምርት – አሰቻለው ከበደ አበበ

ለውጥ ናፍቆት ትንታግ ወጣት ቀርቦ ለትእምርት ከንጉሱ ፊት፣ ሳንቲሟን አጡዞ ወደ ላይ ወረወራት ከዚያማ ለሃገሩ፣ ዕጣፋንታዋን ተረከላት፡፡ “ምነው እድሌ በሰመረ ዘውዱን ገልብጬው በነበር፡፡” ጃንሆይ፣ እድሜ በተጫነው ጆሮ ነገሩን ሰምተው አሰላስለው በአርምሞ አለፉት

ተጨማሪ
1 2 3 7