ጥር 7, 2013 (ጃንዋሪ 15፣ 2021) ለዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ባምቢስ ፣ ጆሞ ኬንያታ ጎዳና፣ የመልእክት ሳጥን ቁጥር 1370 አዲሰ አበባ info@eag.gov.et ስልክ +251 11 551 5099 ክቡር
ተጨማሪየፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብር እና በህገ መንግስት ላይ የሚደርጉ ወንጀሎች ችሎት የእነ እስክንድር ነጋን መዝገብ ዛሬ ጥር 05 ቀን 2013 ዓም ረፋድ ላይ ተሰይሞ ተመልክቷል። ተከሳሾቹ ወንጀሉን
ተጨማሪየመከላከያ ሰራዊት ሀይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ ብርጋደል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው፣ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች የፌዴራል የፀጥታ ተቋማት ዛሬም እንደ ትናንቱ አስደናቂ ጀግንነታቸውን በአንፀባራቂ ድል ታጅበው በድል መወጣት መቀጠላቸውን ለኢዜአ ገልፀዋል።
ተጨማሪከትህነግ ጎን ተሰልፈው የነበሩ 120 የአፋር ነፃ አውጪ ታጣቂዎች ሀገርን እንዲያፈርሱ በጥፋት ሀይሉ የታቀደላቸውን ጥፋት ተግባራዊ ሳያደርጉ ወደ አፋር ክልል በሰላም እንዲገቡ መደረጉን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል። ለውጡን ተከትሎ ከኤርትራ በርሀ ወደ
ተጨማሪበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ፣ ወምበራ፣ ድባጢና ቡሌን ወረዳዎች ከባለፈው ሃሙስ ጀምሮ እስከ ዛሬው ማክሰኞ በደረሰ ጥቃት የሰው ህይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎቸ ገለፁ። በዞኑ ጉባ ወረዳ ትናንት ሰኞ በደረሰው ጥቃት ከ
ተጨማሪቃል አቀባዩ በአገሪቱ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የሣምንቱን አበይት የዲፕሎማሲ ክንውኖች አስመልክተው መግለጫ ስጥተዋል። ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ከውጭ ኃይሎች ጋር ጦርነት ብታደርግም፤ ጦርነት ትርፍ እንደሌለው ትረዳለች ብለዋል። ኢትዮጵያና ሱዳን ወደ ግጭት እንዲገቡ በማድረግ
ተጨማሪበመከላከያ ሰራዊትና በፌደራል የጸጥታ ተቋማት በቁጥጥር ስር የዋሉት የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ሲገቡየሚያሳይ ቪኢኦ
ተጨማሪንግድ ባንክ በብሔር ውስጥ ተዘፍቋል | በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፌስቡክ ላይ በመፃፌ እና በብሔሬ ተባረርኩ አቶ ገነቱ
ተጨማሪመንግሥት በትግራይ ክልል የወሰደውን ሕግ የማስከበር እርምጃ መጠናቀቅን ተከትሎ በአፋጣኝ የመልሶ ማቋቋም መርሐ ግብር በመንደፍ ወደ ተግባር መግባቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በቅርቡ ከተለያዩ የሀገሪቱ
ተጨማሪዋነኛ የጁንታው አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ በሰራዊቱ ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ያደረጉ ከመከላከያ የከዱ የጁንታው አመራሮች እርምጃ ተወሰደባቸው አዲስ አበባ፤ ጥር 2/2013(ኢዜአ) አገርን ለመበታተን አቅደው በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ያደረጉ አሸባሪዎችና ዋነኛ
ተጨማሪባለፉት 27 አመታት የህወሓት ሰዎች የፖለቲካውንም ሆነ የኢኮኖሚውን እንዲሁም የማህበራዊውን መዘውሮች ጨብጠው ሲያሽከረክሩ እና ሌላውን ሲደፍቁ እንደነበረ ሁላችንም የምናውቀው ሃቅ ነው። ይህ በመሆኑም ህዝቡ ባደረገው መራራና ፈታኝ ትግል የህወሃት ሰዎች ወደ ዋሻቸው
ተጨማሪየኢፌዴሪ መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ከጂቡቲ መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ዘካሪያ ሼህ ኢብራሂም የሃገሪቱን የመጨረሻ ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን ተበረከተላቸው። በኒሻን ማልበስ ስነስርዓቱ የተገኙት የሰላም ማስከበር ማዕከል ኃላፊ ሌተናል
ተጨማሪአወይ ጊዜ ጊዜ ደራሽ፣ መንገደኛ ሁሌ ገስጋሽ። ጊዜ ደፋር ጊዜ አይፈሬ፣ ጊዜ ሚዛን አይቸኩሌ፣ ትናንት ዛሬም ነገም ሁሌ። የተቀበረች ሀቅ ቋጥኝ የተጫናት፣ አራሙቻ ውሸት አረም የሸፈናት። ቋጥኙን ፈልቅቆ አረሙን አርሞ፣ ያወጣት ጊዜ
ተጨማሪበኢትዮጵያ ከ1952 ዓ.ም ጀምሮ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ የፍትሃብሄር አካል አድርጎ ያስቀመጠው ቢሆንም፤ ህጉ ከ50 ዓመታት በላይ ተፈጻሚ ሳይሆን ቆይቷል። የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ታከለ ነጫ ለተማሪዎቹ ሰርተፊኬቱን ለመስጠት
ተጨማሪየጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪው ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትናንትናው እለት ገልጿል። የመከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ለኢዜአ
ተጨማሪስብሃት ነጋን ጨምሮ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ዘጠኝ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ
ተጨማሪበኢንዶኔዥያ 50 ተጓዦችን አሳፍሮ ሲበር የነበረው ንብረትነቱ የስሪዊጃያ አየር መንገድ የሆነ ቦይንግ 737 አውሮፕላን የደረሰበት አልታወቀም፡፡ አውሮፕላኑ ከኢንዶኔዥያ ዋና ከተማ ጃካርታ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ነው መሰወሩ የተነገረው፡፡ መዳረሻውንም በሀገሪቱ ምዕራብ ካሊማንታን
ተጨማሪየድል ዜና! ገርአልታ ተብሎ በሚጠራውና ከመቀሌ ድንበር 18 ኪ/ሜትር፣ ከመቀሌ ከተማ ደግሞ በግምት ከ 35 እስከ 40 ኪ/ሜትር በምትገኘው ስፍራ በነጭ ውሸታምነት የሚታወቀው ስዩም መስፍን ተደብቆ እንደሚገኝ ሲታወቅ የመከላከያ ሰራዊት ስዩም የመሸገበትን
ተጨማሪየጥፋት ስትራቴጂስቱ እና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሐት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ገለጸ። በአገራችን ላለፉት 27 ዓመታት የማተራመስ ስትራቴጂ የነደፈ ያስተባበረ እና ያደራጀ በመጨረሻም ጦርነት
ተጨማሪአንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ታህሣሥ 30 / 2013 ዓ.ም. ችግሩ ሲገለጽ፡ የረዥም ጊዜውን ብሔር ተኮር አድልዎና መገለሉን፣ ግፍና ሰቆቃውን እናቆየው፡ ከ2 ወራት ወዲህ በትግራይ ክልል የደረሰብንንና የታዘብነውን ብቻ እንደ መነሻ እንውሰድ፤
ተጨማሪየ፭ ሽ ዘመን የነጻነት ታሪክ ባላት አገር በነጻነት ትግል ስም ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በህዝብ እና በአገር መስዋዕትነት በተገኘ ለዉጥ በስደት የነበሩት ሲገቡ ጊዜ ደርሶ ለሩብ ምዕተ ዓመት ከነጻ አዉጭ ትግል ወደ
ተጨማሪለተከበራቹህ ወገኖች ሁለተኛው ዙር የከረርው ጥብቅ ሎክዳውን – 07.01.2021 ካለፈው በመቀጠል ስለ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ 2ኛ ማዕበል የተወሰነውን ጥብቅ ሎክዳውን የያዘውን ክፍል አስራ አንድን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። የጀርመን መንግስት ቻንስለር ክብርት አንጌላ ሜርክል ከፌዴራል መንግስታት ርዕሰ መስተዳድሮች
ተጨማሪየሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ብሎ የገለፀውን የጁንታው አፈቀላጤ ጨምሮ 4 ከፍተኛ የጁንታው ቡድን አመራሮች ከነአጃቢዎቻቸውና ጠባቂዎቻቸው ተደመሰሱ፤ ሌሎች 9 የጁንታው ከፍተኛ አመራሮችም በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ተጨማሪ