ጠቅላዩ “የኦሮሞን ጥያቄ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እየሰራን ነው” ሲሉ እኛ የሚገባን?!? – ተፈራ ወንድማገኝ

ተፈራ ወንድማገኝ  * እነሆ. . .! *የኦሮሞ ልሒቅ በተለመደው መንገድ “ፊንፊኔ ኬኛ” በማለት የአዲስአበባን ባለቤትነት ለማረጋገጥ እንደሚቸገር ገብቶታል። ስልጣን እንደያዙ ሰሞን የነበረው የመጠቅለል አካሔድ ችኮላ ከቅራኔ በቀር መዋቅራዊ ለውጥ እንደማያመጣ በማመን የስልትና ስትራቴጂ

ተጨማሪ

ሶስትህም አማራ ክንድህን አጣምረህ እንደ ጀግና አያቶችህ የሚበላህን አውሬ መከላከል ይኖርብሃል!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከአለፉት አርባ ዓመታት በከፋ ሁኔታ ከሶስት ዓመታት ወዲህ አማራ የሰው ቆዳ በለበሱ አውሬዎች ሌት ተቀን እየተበላህ ነው፡፡ የዳር አገሩ አማራ ስትጠቃ የመሐል አገሩ አማራ እንዳይደርስልህ በአማራ መቃብር መንደር ለመመስረት

ተጨማሪ

በኢትዮጵያና በዜጎቿ ላይ ከሚፈጸመው ሴራ ጀርባ አብይ የለምን? = ሰርፀ ደስታ

በመጀመሪያ ከሁሉ አስቀድሜ ዜጎች በማንነታቸው እየታረዱበት ስላለው ጉዳይ ውስጤ እጅግ እያዘነ ነው፡፡ ሁሉም መሠረታዊ መፍትሄ ላይ ከመስራት ይልቅ ግፎችን በማያስቀር ነገር ተጠምዶ አይቻለሁ፡፡ የተጎዱና የተፈናቀሉትን ገንዘብ በማሰባሰብ መርዳት መልካም ነው፡፡ ሆኖም ይሄ

ተጨማሪ

አይ ጉዳችን …. አያልቅ መከራችን – ወይራው እርገጤ

ጥር 6 ቀን 2013 ዓም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተላለፈውን የምሽት ዜና አየሁት፡፡ የእኔ ነገር ተሳሳትኩ መሰለኝ፡፡ ቴለቪዥኑ የምለው ETV 57ን ነው፡፤ ጋዜጠኞቹም ዜና ማንበብ ሲጀምሩ “ይህ ኢቲቪ 57 ነው” ብለው ነው የሚጀምሩት፡፡ ይህ

ተጨማሪ

የዛሬዎቹስ ከሕወሓት ‘የውድቀት ታሪክ’ ይማሩ ይሆን?! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

‘‘የታሪክ ዓላማው ሕዝብ ያለፈውን ዘመን ከፍታና ዝቅታ አስታውሶ፣ የአሁኑ ትውልድ ካለፈው ትውልድ በጎ ጎኖች ትምህርት ወስዶ፣ ከችግሮቹ ተምሮ በኑሮው መሻሻል እንዲያሳይ ማድረግ ነው፡፡’’ (ነፍሰ ኄር ፕ/ር ጋሼ መስፍን ወ/ማርያም) በሐር ጥቅል፣ በወርቅ

ተጨማሪ

ለኤርትራ ሁለገብ ድጋፍና ውለታ የመታሰቢያ አደባባይና ኃውልት ማቆም አይበቃውም!

አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ ጥር 08 / 2013 ወያኔ እንዳበቃለት ሁሉ የነሱዳን ትንኮሳም ልክ ይገባል! ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ግድ የሆነውን መስዋዕትነት ሁሉ ከፍሎ፣ ወያኔን ወግሯል፤ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶም በትግራይና በመላ ኢትዮጵያ

ተጨማሪ

የችግር መንስኤ መድኃኒት / መፍተሄ አይሆንም !!! – ማላጂ

እንዳለመታደል ሆኖ የ፭ ሽ ዘመን የነጻነት ምድር በሆነች አገር ነጻ አዉጭ ብሎ የስነ መንግስት(ፖለቲካ ድርጅት )  አደረጃጀት መኖር እና ይህን ህጋዊ ብሎ መቀበል እና ማስተግበር  ዕዉን በሆነባት አገር የዜጎች ህይወት እንደዋዛ በማን

ተጨማሪ

በምርጫም በሜንጫም!!! ምርጫው ይቆየን የመታረጃ ሜንጫውና ገጀራው በፊት ይሰብሰብ!!! – ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ)

ይድረስ ለሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በወያኔ ኢስብአዊ ጭፍጨፋ በግፍ የታረዳችሁ የኢትዮጵያ ሠማዕታት የአማራ  ልዩ ፖሊስና ሚሊሽያ እንደደረሰላችሁ  ምስክርነታችሁን በመስጠታችሁ  እናመሰግናችኃለን፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ወረዳ በጉሙዝ ፓርቲና በኦነግ ሸኔ በግፍ ለሚታረዱ

ተጨማሪ

ለተራበ ሳይሆን ለጠገበ እንዘን – ከሰማነህ ታምራት ጀመረ

ለብዙ ዘመናት ሰው ሲፍራ የኖረው ረሃብን እንጅ ጥበብን አይደለም። ነገር ግን እንደ ጥጋብ አስፈሪ ነገር የለም። ምክንያቱም ጥጋብ እንደ ረሃብ በአንድ ጎኑ ብቻ አይጎዳምና ። ከመጠን በላይ ያለፈ ጥጋብ በሁለት አቅጣጫ ማለት

ተጨማሪ

መተከል፤ ለችግሩ የተሰጠው ትኩረት አናሳ አይደለም (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

አሁንም ሌሎች 300 የሚደርሱ የመተከል ንጹሐን ተገድለው ሬሳቸው ከየማሳውና ጫካው እየተለቀመ ይገኛል። የተፈናቃዮች ቁጥር ወደ ሁለት መቶሺህ እያሻቀበ ነው። ኢዜማ የመተከልን ዘር ተኮር ጭፍጨፋና ማፈናቀል በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ላይ “ለችግሩ የተሰጠው ትኩረት

ተጨማሪ

ግልፅ ደብዳቤ ለኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አቢይ አህመድ ከአልማዝ አሰፋ – አሜሪካ

በቅድሚያ ለእርሶና ለመላው ቤተሰብዎ ሰላምና ጤና : ክብርና ምስጋና ላቀርብሎት እወዳለሁ:: ይህችን የችግርና የመከራ ኮሮጆ : ካለፉት ትውልዶች አንስቶ እስከ እርሶ ትውልድ ድረስ ለዘመናት ስታሸጋግር የቆየችውን አገር : ከድህነት እንዲያወጧት ወደው ለተሸከሙት

ተጨማሪ

ተስፋዬ ቤልጂጌ – አሁንገና ዓለማየሁ

ቤልጂግ ማለት የድሮ ጠመንጃ ስም ነው። ተስፋውን በሕዝቡ ወይንም በአምላኩ ላይ ያላደረገ መሪ ተስፋውን በመሣሪያ ላይ ያደርጋል። “አፈ ሙዝ ነው ተስፋዬ” ይላል ማለት ነው። ወያኔ ተስፋዬ ቤልጂጌ ነበረች። ብልጽግናም ተስፋዬ ቤልጂጌ ነው።

ተጨማሪ

የነዳጅ ጭማሪው ወቅቱን የጠበቀ ነው! – ይነጋል በላቸው

“ካልደፈረሰ አይጠራም” እንዲሉ ነውና የሰሞኑ የችርቻሮ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ወቅቱን የጠበቀ እንደሆነ መግለጽ ወደድኩ፡፡ ከጥር ወር 2013 መባቻ ጀምሮ በአንድ ሊትር ቤንዚን ቀድሞ ከነበረው ዋጋ ላይ ሁለት ብር ገደማ ተጨምሯል፡፡ ግዴላችሁም ይሄ

ተጨማሪ

የኀጢአት እና የፅድቅ ፍሬዎች … መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ምዕራፍ፡11 1፤ አባይ፡ ሚዛን፡ በእግዚአብሔር፡ ፊት፡ አስጸያፊ፡ ነ ው፤  እውነተኛ፡ሚ ዛን፡ ግን፡ ደስ፡ ያሠኘዋል። 2፤ ትዕቢት፡ ከመጣች፡ ውርደት፡ ትመጣለች፤ በትሑታን፡  ዘንድ፡  ግን፡ ጥበብ፡ ትገኛለች። 3፤ ቅኖች፡ ቅንነታቸው፡ ትመራቸዋለች፤  ወስላታዎችን፡ግን፡  ጠማማነታቸው፡  ታጠፋቸዋለች። 4፤በቍጣ፡ቀን፡ሀብት፡አትረባም፤ጽድቅ፡ግን፡ከሞት፡

ተጨማሪ

የኢትዮጵያን ኅልዉና እና የህዝቧን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፈነት በበቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

መንደርደሪያ፤ ዛሬ ዉድ ሀገራችን ያለችበት ሁናቴ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ሁሉም ዜጋ የሚገነዘብ ይመስለኛል። ከፍተኛ ወንጀሎች በዙ። በመሃል ሀገር ተደጋጋሚ የህዝብ እልቂት፤ መፈናቀልና ከባድ የንብረት መዉድምይታያል። በትግራይ ወንጄለኞቹን የወያኔ አመራር አባላትን ለፍርድ ለማቅረብ

ተጨማሪ
/

የጎሳኝነት ፖለቲካ የፖለቲካ ቁማርተኞች ምሽግ ነው! – ጠገናው ጎሹ

January 9, 2021 Iain Tylor ስለ አፍሪካ ፖለቲካ መሠረታዊ እውቀት በምታስጨብጠዋ ትንሽየ መጽሐፉ (African Politics: A Very short Introduction, 2018) ቅኝ ገዥ ሃይሎች አፍሪካን በመቀራመት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፍላጎታችውን (ጥቅማቸውን) ለማስፋፋትና ለማጠናከር ጥረት

ተጨማሪ

የትክከለኛ ኢትዮጵያውያን መንፈስና የንጹሐን ደም ፍትሕ! – ሰርፀ ደስታ

ዛሬ ባየሁት ነገር እጅግ የተደበላለቀ ሥሜት ነው የተሰማኝ፡፡ የአዛውንቱ ስብሀት ሲሰሩ ከኖሩት አስከፊ ድርጊት አንጻር መያዛቸውና ለፍርድ መቅረባቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ በዚህ እድሜ ያለ ሰው በእንዲህ ያለ ሁኔታ መገኘቱ እጅግ አሳዝኖኛል፡፡ ለአእምሮም

ተጨማሪ

ልጅም እንደ ነብይ  !!  –  ማላጂ

አንድ ወንድሜ በአንድ ወቅት ከረጅም ዓመት በፊት ሲያጫዉተኝ ኢህዴግ በ1983 ዓ.ም. በህጻናት ልጆች ተርግሟል ለዚህም ነዉ አንድም ጊዜ ስላለፉት የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዉያን ህፀፅ እንጅ በጎ ነገር መናገርም ሆነ መስራት የማይችለዉ ይለኝ ነበር

ተጨማሪ

የዚህን ዘመን ተዓምር ማን ይጻፈው!? የወያኔ መጨረሻ! – ሰርፀ ደስታ

በመጽሐፍ የምናነበው እግዚአብሔር ያደረጋቸውን ተዓምራት  ስንሰማ ተረት ተረት ወይም ድሮ እንጂ አሁን ተዓመር የሌለ ይመስለናል፡፡ እግዚአብሔር ግን በየቀኑ በአይናችን ፊት ታላላቅ ተዓምራትን ያደርጋል፡፡ ሆኖም ክስተቶችን በራሳችን እውቀት ልክ ምክነያት እየሰጠናቸው ተዓምሩ ልክ

ተጨማሪ

የምርጫ ውታፍ ነቃዬችና ተካዬች!!! በምርጫ ተካይና ነቃይ የአስኳላ ውታፎች!!! ታኳዎቹ!!! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

ተወዳዳሪ ፓርቲዎች ምርጫውን ባለመሳተፍ ሃገርና ወገን አድኑ ጥሪ በማድረግ የብልፅግና ኢዜማ የፖለቲካ ሴራን አክሽፉ!!! “ People always forget that it’s much easier to install a dictator than to remove one” ከቀዝቃዛው ጦርነት

ተጨማሪ

ላልተሰበሩት!! – አስቻለው ከበደ አበበ ሜትሮ ቫነኮቨር ካናዳ   

“ሰበር” ለሚለው ቃል በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ መዝገበ ቃላት ውስጥ ትረጉም ፍለጋ ስንሄድ፣ የ“አቦይ” ስብሃትና የኦቦ ሺመልስ ፍቺ ደምቆ ይታያል፡፡ ሁለቱም ሰዎች ይህን ምስል ከሳች ቃል የተጠቀሙት አግባብ ደግሞ ለሃገር ውለታ የሰሩ፣ እነሱ የተወለዱበት

ተጨማሪ
/

ሕገመንግሥቱ ይሻሻል! ሕገመንግሥቱ ይሻሻል! ይሻሻል! ይሻሻል! – አንድነት ይበልጣል

አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ታህሣሥ 30 / 2013 ዓ.ም. ችግሩ ሲገለጽ፡ የረዥም ጊዜውን ብሔር ተኮር አድልዎና መገለሉን፣ ግፍና ሰቆቃውን እናቆየው፡ ከ2 ወራት ወዲህ በትግራይ ክልል የደረሰብንንና የታዘብነውን ብቻ እንደ መነሻ እንውሰድ፤

ተጨማሪ
/

ዕዉነት በነጻ አዉጭነት የተደራጁ ፖለቲካ ተቋማት በህዝብ ዉሳኔ የሚገዙ ይሆናሉ ? – ማላጂ

የ፭ ሽ ዘመን የነጻነት ታሪክ ባላት አገር በነጻነት ትግል ስም ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በህዝብ እና በአገር መስዋዕትነት በተገኘ ለዉጥ በስደት የነበሩት ሲገቡ ጊዜ ደርሶ  ለሩብ ምዕተ ዓመት ከነጻ አዉጭ ትግል ወደ

ተጨማሪ

ባለቄራው ፓስተር – አሁንገና ዓለማየሁ

የባለቄራው ፓስተር የገና መልእክት በጣም አስገራሚ ነው። የቄራው ፍጡራን የታረዱት ወገኖቻቸው ደም ጠረን አፍንጫቸውን፣ የፓስተሩ ረዳቶች የሚስሉት ካራ (ቢላ) የፉጨት ድምጽ ደግሞ ጆሮዎቻቸውን እየረበሸው ደንዝዘው ሳሉ ፓስተሩ ግን ከወንጌል እያጣቀሱ ፍልስፍናዊ ዲስኩር

ተጨማሪ
1 2 3 282