ተጻፈ በአማረ ምስጋን ትኩዬ(የህግ ባለሞያ) ኩታበር መግቢያ ራያ ከዘመነ ኢ.ህኢ.ዴ.ግ በፊት በደርግም ሆነ በንጉሱ ዘመነ መንግስት እንዲሁም በጎንደርያን አገዛዝም ይሁን በዘመነ-መሳፍንት ወቅት በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ በወሎ ክፍለ ሀገር ውስጥ በአውራጃነት የሚገኝ እጅግ
ተጨማሪበአድዋ ጦርነት ወቅት ለአገራችን የሕክምና እርዳታ ሲሰጡ የነበሩ ሩሲያውያን ሀኪሞች ወደ አገራቸው ሲመለሱ አምስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አብረዋቸው ወደ ሴንትፒተርስበርግ ከተማ መጡ፡፡ የተማሪዎቹ ስም ዝርዝርና እድሜያቸው እንደሚከተለው ነው፡- 1. ገኑ አራዶ – እድሜ
ተጨማሪሌ/ጄነራል አማን ሚካዔል ዓንዶም የተወለዱት በ 1916 ዓ.ም ነው ፤ በአንድ ጎናቸው ተንቤን ትግራይ በሌላ በኩል ደግሞ የኤርትራ ጸአዘጋ ተወላጅ ናቸው። የአንደኛ እና የሁለተኛ ትምህርታቸውን አስመራ በሚገኘው ኮምቦኒና ካርቱም ኢቫንጀሊካል ሚሲዮን ፤
ተጨማሪኢትዮጵያ ውስጥ የቆመው የአፓርታይድ አገዛዝ ቁንጮ ዐቢይ አሕመድ ጥር 26 ቀን 2012 ዓ.ም. ወደ ባሌ በማቅናት እነ ዋቆ ጉቱን የነጻነት ታጋዮችና አርበኞች አድርጎ በማቅረብ፣ በአማርኛ ስለኢትዮጵያ በሚያሰማው ለጆሮ የሚስቡ ዲስኩሮቹ የሚያጠልቀውን ጭንብሉን
ተጨማሪ(ከመስከረም ፲፰፻፸፭ ዓ.ም. – ሐምሌ ፳፪ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓ.ም. ) «ወርውሬ የሀይማኖቴን ጠላት ባልገልም ፤ ሞቼ ፈጣሪዬ በደሜ ይበቀልልኛል» «አቡነ ቄርሎስ ግብፃዊ ናቸው፤ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሚገዳቸው ነገር የለም። እኔ ግን ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪበአቻምየለህ ታምሩ ቢትወደድ አያሌው መኰንን በ፲፰፻፺፩ ዓ.ም ሕዳር ፳፯ ቀን በቀድሞው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት በባሕር ዳር አውራጃ በአቸፈር ወረዳ አሹዳ አቦ በተባለች ቀበሌ ከአባታቸው ከፊታውራሪ መኰንን ዋሴና ከእናታቸው ከወይዘሮ የውብዳር ንጉሤ የተወለዱ
ተጨማሪ( ከሶሥት ዓመታት በፊት የፕሮፌሰር አሥራት አጽም ከባለወልድ ቤተክርሥቲያን ወደ ስላሴ ቤተክርሥቲያን ሲዛወር በጋሻው መርሻ ተጽፎ በዶክተር ያዕቆብ ኃይለማርያም የቀረበ! ) አስራት ወልደዬስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደዬስ አልታዬና ከእናታቸው ከወይዘሮ በሰልፍይዋሉ ፤ ጽጌ
ተጨማሪበዳዊት ሳሙኤል ከበርሊን ከተማ ( dawisam74@gmail.com ) የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበር የምክር ቤት አባል ( እኔ አሁንም በስደት ብሆንም በሀገሪቱ ዉስጥ በነበረዉ አፋኝ ስርአት ፍትህ አጥቼ የተመረጥኩበትን የሰራተኛ መብት ትግል እንዳላገልግል ብደረግም ህጋዊ
ተጨማሪበነገራችን ላይ! ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ… የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች
ተጨማሪ” ማን ይፈራል ሞት ማን ይፈራል ለእናት ሃገር ሲባል!” የሶማሊያው መሪ ዚያድ ባሬ ” ታላቋ ሶማሊያ”ን እመሰርታለሁ በሚል ቅዠት ኢትዮጵያን በመውረሩ ህዝቡ ለሀገሩ ዳር ድንበር ዘብ እንዲቆም ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃ/ማርያም ሚያዝያ
ተጨማሪአንጋፋው ፕሮፌስር ማሞ ሙጨ ስለ ዓድዋ ድል በአማራ ቴሌቪዥን ቆይታ አድርገዋል፡
ተጨማሪበካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም በአጼ ምኒልክ በተመራው የኢትዮጵያ ሠራዊትና ባህር አቋርጦ ከአውሮፓ ከመጣው የጣሊያን ሠራዊት ጋር የተካሄደው የዓድዋው ጦርነት በታሪክ ውስጥ ከሚጠቀሱ ጉልህ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው። የኢትዮጵያ አርበኞች የዓድዋ ድል
ተጨማሪአዲስ አበባ፡- ‹‹ለታሪክ ያለን ግንዛቤ የተዛባው ታሪክንና ፕሮፖጋንዳን ባለመለየታችን ነው፣ ዋናው መረዳት የሚገባው የአገር ታሪክና የታሪክ ትምህርት የተለያዩ መሆናቸውን ነው›› ሲሉ የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌቴ አስታወቁ። ሚኒስትሩ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ
ተጨማሪዓለም ሁሉ ዕይታው ኢትዮጵያ ላይ ነው፤ ከፊሎቹ በክፋት፣ ከፊሎቹ ለጥናት፣ ከፊሎቹ እውነታውን ለመረዳት፣ ሌሎቹ ደግሞ በቅናት፡፡ ‹‹አንቺ ለዓለም ብርቅ የሆንሽ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠሸ ድንቅ ሚስጥር የት ነው ያለሽው?›› እያሉ ነው፡፡ ኩራት
ተጨማሪ(ኢፕድ) “አንዲትግራር” በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ እንግዳ ዋሻ አንቀላፊኝ ሜዳ በተባለች ስፍራ ላይ ኢትዮጵያውያን በአንድ ተሰባስበው ወራሪውን የጣሊያን ጦር ለመዋጋት የጦር ስትራቴጂ ቀይሰው የመጀመሪያው የአርበኞች ማህበር የመሰረቱባት ታሪካዊ
ተጨማሪፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አስመልክቶ ካስተላለፉት መልእክት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች * ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰንድቅ ዓላማ ረጅም ታሪክ ያላት ሀገር ናት፤ * ዛሬ የምናከብረው የሰንደቅ ዓላማ ቀን አንድምታው ሰፊ ነው፤ *
ተጨማሪ(ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፍትህ መጽሔት ላይ ቁጥር 37 ቅዳሜ ሐምሌ 13/2011 እንደፃፈው) “በጎሳ መለያየት የአገርን አንድነት የሚያፈርስ ነው። እኛው እርስ በእርሳችን በጎሳ የምነጯጯህ ስንሆን የበለጠ ሁከት ተፈጥሮ እስከ ደም መፋሰስ ስንደርስ በራሳችን
ተጨማሪሕብረት ሰላሙ ከጥንቶቹ ጀግኖቻችን፤ እንደሚታውቀው፤ አጼ ዮሓንስን እጅግ በጣም ከሚያስደንቃቸውና ከሚያስከብራቸው ታሪካቸው ዋነኛው፤ ለውድ ሐገራቸው፤ ለኢትዮጵያ፤ ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር መከበር በቆራጥነት ይከላከሉ የነበረውና ሕይወታቸውንም የሰዉለት መሆኑ ነው። የጀግናው የአጼ ዮሐንስ ራስ
ተጨማሪሊጋባው በየነ ማን ነው? – ያልተነገረው የደጃዝማች በየነ ወንድማገኘሁ ታሪክ
ተጨማሪያልተሰማው የእንዳባ ጉናው ታንክ ማራኪ ባላምባራስ ተሰማ ታሪክ
ተጨማሪለአጼ ዮሐንስ መተማ ላይ ሐውልት ሊቆም ነው የሚለው ዜና አነጋጋሪ ሆኗል:: የተለያዩ አስተያየቶችን ዘ-ሐበሻ እያስተናገደች ነው:: ቀጥሎ ደግሞ የምናቀርበው የዛሬ ዓመት አካባቢ አቅርበነው የነበረውን ኤርትራን ማን አስረከባት? የሚለውን በቬሮኒካ መላኩ የተጻፈውን ታሪክ
ተጨማሪፕሮፌሰር በረከት ሃብተስላሴ፤ በክፍል ሁለት የግለ ሕይወት ትረካቸው የዓይን ምስክርና ተሳታፊ የነበሩባቸውን ሁለት አንኳር የታሪክ ምዕራፎችን ያነሳሉ። የ1953ቱን የታህሳስ ‘ግርግር’ እና የየካቲት ‘66ቱን የአብዮት ‘ፍንዳታ’ ታሪካዊ ክስተቶች። “የታሪክ አውራ የሆኑና የማከብራቸው [እነ
ተጨማሪዛሬ ወድቃ የምትገኘው ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ዘመናት ከራሳቸው በላይ ላገራቸው የሚያስቡ፤ ምክራቸው አገር የሚያውል ትላልቅ ሰዎች ነበሯች። የሀያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ከነበሯት ልጆች መካከል በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን በደጅ አጋፋሪነት፤ በልጅ እያሱ
ተጨማሪ