//

Hiber Radio – ፓትርያርክ ሆነው የሚሾሙት አቡነ ሳሙኤል የወ/ሮ አዜብ መስፍን የነብስ አባት ናቸው

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት10 ቀን 2005 ፕሮግራም  <<…የግብጻዊው ንግግርና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ የሚያገናኘው ነገር የለም።በወቅቱም ሰውዬው ያንን ሲናገር በመድረኩ ላይ እኔም ታማኝም በቤቱ ያለውም ሰው ተቃውሟል።ሰውዬው ዲሲ ያለ ያንድ መስጊድ ዒማም

ተጨማሪ
/

ወንጀለኛ የህወሃት ጀሌዎችን በህግ ለመፋረድ ድጋፍዎን ይስጡ

ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጭቆና፣ አድልኦ፣ ግፍና በደል አንገሽግሿቸው ተሰደው በሚኖሩበት ምድር ሁሉ ክብራቸውና ነጻነታቸው ተጠብቆ መኖር እንደሚገባቸው ፈጽሞ አጠያያቂ አይደለም። የህግ ልእልና በሰፈነባቸው አገሮችም ይህንን መሰረታው መብት ለማስጠበቅ ከህግ በላይ ምንም ሀይልና ጉልበት

ተጨማሪ
/

ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! – የዋሾ መንግስት ጩኸት

ሉሉ ከበደ ሰሞኑን ወያኔ የተለመደ የውሸት ድራማ ሰርቶ፤ ሲሞን በረከት በሚባል፤ የማያምር፤ የማያፍር የኤርትራ ሰው፤ ጭራሹን አማራ ነኝ ብሎ እንዲያታልል ወያኔ የቀጠረው ባእድ የፕሮፓጋንዳ ሚኒስቴር፤ የሀሰት ፊልም ደራሲና የበላይ አዘጋጅ የሆነ ሰው፤

ተጨማሪ
/

ደራሲው ያልተገለጸው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አሳፋሪ ፊልም “ጀሀዳዊ ሃራካት”

Yonas Haile ውሸትን ማቀናበር ልማዱ አድርጎ የያዘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬም ደራሲያቸው በውል ያልተገለጹ ድራማዎችን ማቅረቡን ቀጥሎበታል፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሙሲሊሞችን ጥያቄን ለመቀልበስ የተቀነባበረው ጀሃዳዊ ሀራካት የተሰኘው አሳፋ ፊልም የእስልምና እምነት ተከታዮችን ብቻ ሳይሆን

ተጨማሪ
/

ጥያቄዉ የሃይማኖት ሳይሆን የሰብዓዊ መብት ጥያቄ ነዉ ! አማኑኤል ዘሰላም

አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com የካቲት 8  2013   ምንጩ ሳዉዲ አረቢያ የሆነው፣ ከነዳጅ በሚገኝ ሚሊዮን ዶላሮች የሚደገፈውና መረቡን በአለም ዙሪያ ሁሉ የዘረጋዉ፣  የዋሃቢዝም የእስልምና አክራሪነት፣ በአለማችን ትልቅ ችግር እየፈጠረ በብዙ አገሮች አለመረጋጋትን ያመጣ

ተጨማሪ

በፊፋ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ አራት ደረጃዎች ዝቅ አለች

በፊፋ ወርሀዊ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ አራት ደረጃዎች ዝቅ ማለቷን የፊፋ ድረ ገጽ አስታወቀ። ብሄራዊ ቡድናችን በደቡብ አፍሪካው አፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎው ያስመዘገበው ደካማ ውጤት ለደረጃው መውረድ የፊፋ ድረ ገጽ እንደምክንያትነት አቅርቧል።

ተጨማሪ
/

በደመ ነፍስ የምትነዳ ሀገር –

ወልደማርያም ዘገዬ አንድ  ምራቅ መዋጥ የጀመረ የ28 ዓመት ወጣት የኑሮ አጉራ ቢጠናው ጊዜ ወደ ጠንቋይ  ቤተ ይሄዳል፡፡ ለአጋፋሪው ሣንቲም ቢቴ ቦጨቅ ያደርግና ወረፋውን አፋጥኖ በተሎ ይደርሰዋል፡፡ በሁሉም ቦታ መቼም ይቺ ሙስና ተንሰራፍታለችና

ተጨማሪ
/

በኒውዮርክና በአካባቢው ከምንገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን የተሰጠ መግለጫ

እኛ በኒውዮርክና በአካባቢው የምንገኝ ምዕመናን በቅርቡ ከህጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊውን የቤተክርስቲያናችንን ሁኔታ በሚመለከት የተሰጠውን መግለጫ ሙሉ በሙሉ የምንደግፍ መሆናችንን ለሚመለከተው ሁሉ ለመግለጽ እንወዳለን። ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ተጨማሪ
/

ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ

  ከፊሊጶስ እንደ ወያኔ/ኢህአዴግዊ ሀገርንና ትውልድን የሚያጠፋ እኩይ አመለካከትና ምግባር ይዞ ተነስቶና ተሳክቶለትም የሚገዛ ከኢትዮጵያ ውጭ በአለም ላይ ያለ ሀገርም ሆነ የሚገዛ ህዝብ የለም። እንደ ወያኔ/ኢህአዴግ የገዛ ወገኑንና ሀገሩን በጠላትነት ፈርጆ፣ ታጥቆና

ተጨማሪ
/

ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ምእመናን የተላለፈ መልእክት

  በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መከፋፈልና ሁከት እንዲፈጠር አንፈቅድም። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንንም ለማዳከም ከሚሰሩና ከሚያሴሩ አካላት ጋር አንድነትና ኅብረት የለንም። Read Full Story in PDF

ተጨማሪ
//

Hiber Radio: ፒያሳ የሚገኘው እሳት አደጋ እሳቱ ከጠፋ በኋላ መምጣቱ በነዋሪዎችና በአካባቢው ፖሊሶች ላይ ቅሬታ ፈጠረ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340

ተጨማሪ
/

ስለ ታምራት ሞላ ጥላሁን ገሰሰ እና ማህሙድ አህመድ ምን ብለው ነበር?

“ስለ ታምራት ብጠየቅ የቱ ነው ጫፉ የቱስ ነው መጨረሻው በአጠቃላይ ፍቅር ነው” ጥላሁን ገሠሰ “ትንሹም ትልቁም ለታምራት እኩል ናቸው” ማህሙድ አህመድ (ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ አርቲስት ታምራት ሞላ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ከአዲስ

ተጨማሪ
/

እናት ቤተ ክርስቲያን አዎ በዶግማ ባትከፈልም በአስተዳደር ተከፍላለች – ከከበደ አገኘሁ

ከከበደ አገኘሁ መከፈል ወይም መከፋፈል የሚለው በማንኛውም ነገር አንድ የነበረ ነገር የመከፈል አደጋ ሲገጥመው መግለጫ የሚሆን ቃል መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን። አንድ የነበረ ነገር ከሁለት ሲከፈል ‘ተከፈለ’ ይባላል። ከሁለት በላይ ከሆነ ክፍፍሉ ‘ተከፋፈለ’

ተጨማሪ
/

“ማህበረ ቅዱሳንን” ያያችሁ!

ከዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል በአንድም በሌላም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እምነት ተከታይ ሆኖ ራሱን “ማህበረ ቅዱሳን” በማለት የሚጠራ ነፍሰ ገዳይ ሳለ መንፈሳዊ ጭምብል አጥልቆ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ንዋያተ

ተጨማሪ
/

ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ. ከዳኛቸው ቢያድግልኝ

ዳኛቸው ቢያድግልኝ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ሀገርኛ በሆነ መንገድ ከውስጥ በፈለቁ ጠላቶች ጉልበት የማፈራረስና ከካርታ የማጥፋት ሂደት ሴራ የተፈለገውን ያህል ውጤት ባያመጣም ሀገሪቱን ግን የሁዋልዮሽ እየጎተተ እንደሚገኝ ይታወቃል። ስለምን ብለው እኒሁ የኢትዮጵያ ልጆች እናታቸውን

ተጨማሪ
/

ሙስሊሞች በተለያዩ ከተሞች መንግስትን ሲያወግዙ፤ መሪዎቻቸውን ከጎናችሁ ነን ሲሉ ዋሉ

(ዘ-ሐበሻ) መንግስት ጂሃዳዊ ሀረካት የተሰኘውን ፊልም ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የተጠራው የሙስሊሞች የተቃውሞ ጥሪ በአዲስ አበባ እና በተከያዩ ከተሞች ከአርብ ጸሎት በኋላ ተደረገ። ‹‹እኛ አቡበከር አህመድ ነን!›› በሚል መሪ

ተጨማሪ
/

“ብላቴናኢቱ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” ማቴ9፡24 – ከመኳንንት ታዬ (ቤተ-ክርስቲያን ስላለመከፈሏ)

ከመኳንንት ታዬ(ቤተከርስቲያን ስላለመከፈሏ) ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ላስተምሮ በነበረበት  ግዜ” ከያኢሮስ ቤት  በደረሰ ግዜ ብዙ ሰዎች  ሲያለቅሱ ሲወጡ ሲገቡ አገኘ፤ ሹም ቢሞት ሃምሳ የሹም ልጅ መቶ ሃምሳ እንዲሉ፤ ወይቤሎሙ ተገሃሡ

ተጨማሪ
/

እናት ቤተ ክርስቲያን አዎ በዶግማ ባትከፈልም በአስተዳደር ተከፍላለች – ከከበደ አገኘሁ

ከከበደ አገኘሁ መከፈል ወይም መከፋፈል የሚለው በማንኛውም ነገር አንድ የነበረ ነገር የመከፈል አደጋ ሲገጥመው መግለጫ የሚሆን ቃል መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን። አንድ የነበረ ነገር ከሁለት ሲከፈል ‘ተከፈለ’ ይባላል። ከሁለት በላይ ከሆነ ክፍፍሉ ‘ተከፋፈለ’

ተጨማሪ
1 491 492 493