ጥር/2013 ፊልጶስ-E-mail: philiposmw@gmail.com “የለህም አይባል ይመሻል፣ ይነጋል አለህ እንዳይባል፣ ስንት ጉድ ይታያል።” (የመሪ አርምዴ ዘፈን) መንግሥት “አለ” እንዳይባል በየቀኑ የሚያልቀውን ህዝብና አገራችን ድንበር ተውሮ ተይዟል፤ መንግሥት “የለም “ እንዳይባል ጭራሽ ምርጫ ካላካሄድኩ እያለ ይፎክራል። ምርጫው ከህዝብና ከአገር ይበልጣልን? ምርጫ የዲሞክራሲ አንዱ ክፍል ነው። እንደ ምሳሌ፤ ከአንድ እጅ አምስት ‘ጣቶች ውስጥ አንዷ ‘ጣት ማለት ነው። ምርጫ ደግሞ በራስ ማሟላት ያለበት ብዙ ነገሮች አሉት። ምርጫ የሚካሄደው “ውክልና” ለመስጠት ነው። ውክልና ስጭ ደግሞ ህዝብ ነው። ስለዚህ ፤ የህዝብ ቁጥር በትክክል መታወቅ አለበት ማለት ነው። በኢትዮጵያ ደግሞ የህዝብ ቆጠራ በትክክል ተካሄዶ አያውቅም። ተካሄዷል ብንል እንኳን ዓመታትን አስቆጥሯል። በኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሰረት ጎሳ እንጂ ዜጋ
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከአለፉት አርባ ዓመታት በከፋ ሁኔታ ከሶስት ዓመታት ወዲህ አማራ የሰው ቆዳ በለበሱ አውሬዎች ሌት ተቀን እየተበላህ ነው፡፡ የዳር አገሩ አማራ ስትጠቃ የመሐል አገሩ አማራ እንዳይደርስልህ በአማራ መቃብር መንደር ለመመስረት
ተጨማሪባሕር ዳር፡ ጥር 7/2013 ዓ.ም አብመድ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ዞን ተፈናቃዮች ከ1ነጥብ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ልዩ ልዩ ሰብዓዊ ድጋፎችን አደረገ፡፡ ከተደረጉ ድጋፎች ውስጥም የተለያዩ አልሚ ምግቦች፤
ተጨማሪጥር 7, 2013 (ጃንዋሪ 15፣ 2021) ለዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ባምቢስ ፣ ጆሞ ኬንያታ ጎዳና፣ የመልእክት ሳጥን ቁጥር 1370 አዲሰ አበባ info@eag.gov.et ስልክ +251 11 551 5099 ክቡር
ተጨማሪበመጀመሪያ ከሁሉ አስቀድሜ ዜጎች በማንነታቸው እየታረዱበት ስላለው ጉዳይ ውስጤ እጅግ እያዘነ ነው፡፡ ሁሉም መሠረታዊ መፍትሄ ላይ ከመስራት ይልቅ ግፎችን በማያስቀር ነገር ተጠምዶ አይቻለሁ፡፡ የተጎዱና የተፈናቀሉትን ገንዘብ በማሰባሰብ መርዳት መልካም ነው፡፡ ሆኖም ይሄ
ተጨማሪጥር 6 ቀን 2013 ዓም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተላለፈውን የምሽት ዜና አየሁት፡፡ የእኔ ነገር ተሳሳትኩ መሰለኝ፡፡ ቴለቪዥኑ የምለው ETV 57ን ነው፡፤ ጋዜጠኞቹም ዜና ማንበብ ሲጀምሩ “ይህ ኢቲቪ 57 ነው” ብለው ነው የሚጀምሩት፡፡ ይህ
ተጨማሪ‘‘የታሪክ ዓላማው ሕዝብ ያለፈውን ዘመን ከፍታና ዝቅታ አስታውሶ፣ የአሁኑ ትውልድ ካለፈው ትውልድ በጎ ጎኖች ትምህርት ወስዶ፣ ከችግሮቹ ተምሮ በኑሮው መሻሻል እንዲያሳይ ማድረግ ነው፡፡’’ (ነፍሰ ኄር ፕ/ር ጋሼ መስፍን ወ/ማርያም) በሐር ጥቅል፣ በወርቅ
ተጨማሪአንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ ጥር 08 / 2013 ወያኔ እንዳበቃለት ሁሉ የነሱዳን ትንኮሳም ልክ ይገባል! ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ግድ የሆነውን መስዋዕትነት ሁሉ ከፍሎ፣ ወያኔን ወግሯል፤ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶም በትግራይና በመላ ኢትዮጵያ
ተጨማሪእንዳለመታደል ሆኖ የ፭ ሽ ዘመን የነጻነት ምድር በሆነች አገር ነጻ አዉጭ ብሎ የስነ መንግስት(ፖለቲካ ድርጅት ) አደረጃጀት መኖር እና ይህን ህጋዊ ብሎ መቀበል እና ማስተግበር ዕዉን በሆነባት አገር የዜጎች ህይወት እንደዋዛ በማን
ተጨማሪይድረስ ለሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በወያኔ ኢስብአዊ ጭፍጨፋ በግፍ የታረዳችሁ የኢትዮጵያ ሠማዕታት የአማራ ልዩ ፖሊስና ሚሊሽያ እንደደረሰላችሁ ምስክርነታችሁን በመስጠታችሁ እናመሰግናችኃለን፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ወረዳ በጉሙዝ ፓርቲና በኦነግ ሸኔ በግፍ ለሚታረዱ
ተጨማሪለብዙ ዘመናት ሰው ሲፍራ የኖረው ረሃብን እንጅ ጥበብን አይደለም። ነገር ግን እንደ ጥጋብ አስፈሪ ነገር የለም። ምክንያቱም ጥጋብ እንደ ረሃብ በአንድ ጎኑ ብቻ አይጎዳምና ። ከመጠን በላይ ያለፈ ጥጋብ በሁለት አቅጣጫ ማለት
ተጨማሪአሁንም ሌሎች 300 የሚደርሱ የመተከል ንጹሐን ተገድለው ሬሳቸው ከየማሳውና ጫካው እየተለቀመ ይገኛል። የተፈናቃዮች ቁጥር ወደ ሁለት መቶሺህ እያሻቀበ ነው። ኢዜማ የመተከልን ዘር ተኮር ጭፍጨፋና ማፈናቀል በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ላይ “ለችግሩ የተሰጠው ትኩረት
ተጨማሪበቅድሚያ ለእርሶና ለመላው ቤተሰብዎ ሰላምና ጤና : ክብርና ምስጋና ላቀርብሎት እወዳለሁ:: ይህችን የችግርና የመከራ ኮሮጆ : ካለፉት ትውልዶች አንስቶ እስከ እርሶ ትውልድ ድረስ ለዘመናት ስታሸጋግር የቆየችውን አገር : ከድህነት እንዲያወጧት ወደው ለተሸከሙት
ተጨማሪየፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብር እና በህገ መንግስት ላይ የሚደርጉ ወንጀሎች ችሎት የእነ እስክንድር ነጋን መዝገብ ዛሬ ጥር 05 ቀን 2013 ዓም ረፋድ ላይ ተሰይሞ ተመልክቷል። ተከሳሾቹ ወንጀሉን
ተጨማሪየመከላከያ ሰራዊት ሀይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ ብርጋደል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው፣ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች የፌዴራል የፀጥታ ተቋማት ዛሬም እንደ ትናንቱ አስደናቂ ጀግንነታቸውን በአንፀባራቂ ድል ታጅበው በድል መወጣት መቀጠላቸውን ለኢዜአ ገልፀዋል።
ተጨማሪሀያሉ ፈጣሪ አላህ ጎድ እግዚአብሔርኢትዮጵያን ታደጋት በረቂቁ ምስጢር።ዘር ጎሳ ጎጥ ብሔር ዘውጌ ብሎ ነገርየሀገር ካንሰር ነው በቁም ገዳይ እውር።ማንም የማይችለን ሰዉ የማይበግረንጦርነት ባህላችን ወደርየለሽ የሆን የጀግኖችም ጀግና ተራራ አንቀጥቅጥ ነን። ከቶም እጅ አንሰጥም ሽጉጥ
ተጨማሪከትህነግ ጎን ተሰልፈው የነበሩ 120 የአፋር ነፃ አውጪ ታጣቂዎች ሀገርን እንዲያፈርሱ በጥፋት ሀይሉ የታቀደላቸውን ጥፋት ተግባራዊ ሳያደርጉ ወደ አፋር ክልል በሰላም እንዲገቡ መደረጉን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል። ለውጡን ተከትሎ ከኤርትራ በርሀ ወደ
ተጨማሪበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ፣ ወምበራ፣ ድባጢና ቡሌን ወረዳዎች ከባለፈው ሃሙስ ጀምሮ እስከ ዛሬው ማክሰኞ በደረሰ ጥቃት የሰው ህይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎቸ ገለፁ። በዞኑ ጉባ ወረዳ ትናንት ሰኞ በደረሰው ጥቃት ከ
ተጨማሪቃል አቀባዩ በአገሪቱ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የሣምንቱን አበይት የዲፕሎማሲ ክንውኖች አስመልክተው መግለጫ ስጥተዋል። ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ከውጭ ኃይሎች ጋር ጦርነት ብታደርግም፤ ጦርነት ትርፍ እንደሌለው ትረዳለች ብለዋል። ኢትዮጵያና ሱዳን ወደ ግጭት እንዲገቡ በማድረግ
ተጨማሪበመከላከያ ሰራዊትና በፌደራል የጸጥታ ተቋማት በቁጥጥር ስር የዋሉት የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ሲገቡየሚያሳይ ቪኢኦ
ተጨማሪ