የዘሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት

ንግድ ባንክ በብሔር ውስጥ ተዘፍቋል | በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፌስቡክ ላይ በመፃፌ እና በብሔሬ ተባረርኩ አቶ ገነቱ

1 min read
1

ንግድ ባንክ በብሔር ውስጥ ተዘፍቋል | በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፌስቡክ ላይ በመፃፌ እና በብሔሬ ተባረርኩ አቶ ገነቱ

1 Comment

  1. ብሔረሰብ ብቻውን የእውቀት መሰርት አይደለም። የኢትዮ ንግድ ባንክ የህወሀት ኢህአዴግ ይጋልቡበት እንደነበር ፣አሁን ደግሞ የኦሮሙማ አስተናጋጆች መፈንጫ ሆኗል። ያለፈውን አመታት ሰውዪው ከመጣ ቀን ጀምሮ የኢት ብር አሽቆልቁሏል።ኢኮኖሚው ለምን ወደቀ ቢባል መልሱ አንድ ብቻ ነው፣ የሃገሪቱ ምርት በመቀነሱ ፣የሀገራዊ ኢንዱስትሪ. ማሳደግ አለመቻሉ ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው። እድገት በአበባና ችግኝ በመትከል አይመጣም ።ምርታማነት በተማረ የህዝብ ሀይል ፣ያለውን በፈጠራ ጥበብ በማጀብ ብቻ ነው። ማንጎና ብርቱካን በተትረፈረፈበት ሃገራችን በካርቶን የታሸገ ጭማቂ ከቱርክ፣አረብና የእስያ ሀገራት የሚሸመትበት ሀገር ሆኗል። ማንጎና ብርቱካናችንን መልስን ባላመረትነው ዶላር እንገዛለን።
    ብቃት የሌለው የገንዘብና የኢኮኖሚ ስልት የሌለው ሀገር ለውጭ ምርት መፈንጫ ይሆናል።እንግዲህ እድገት በዘር ግንድ በሚለካበት ሀገር በወጣቱ የስራ አጥነት ክፉኛ ይመታል።ለዚህም ነው ስራፈቱ ቆንጮሮና ዱላ ይዞ ሌላውን የብሄረሰብ ወገን የሚያሳድደው። ከጀርባውም አጭሩ ሳይሆን ረዥሙ እጅ ጡንቻውን እያሳየን ነው። ሀገሪቱን የሚበጃት እውቀትና ልምምድ ያለው በአለም ተበትኖ ያለው የተማረው ኢትዮጵያዊ የሀገር አድን ጥሪ ሲቀርብ ነው። በስድስት ኪሎ እንዳጋጣሚ ያለፈ ሁሉ ዶክተር በሆነበት ነሀገር የብሄራዊና የንግድ ባንክ በዘር ሂደት መዘፈቅ አያስገርምም ።
    እስከሚያልፍ ያለፋል እንደተባለው ሌላ 27 አመት እንዳንጠብቅ አላህ ፊቱን አያዙርብን።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.