የዘሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት

የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች በመከላከያና የጸጥታ ሃይሎች ትብብር መያዛቸው ትላንት መገለጹ ይታወቃል

2 mins read
የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪው ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትናንትናው እለት ገልጿል።
የመከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ለኢዜአ እንደገለፁት፣ የጁንታው ቁንጮ አመራር ስብሃት ነጋ ከተደበቀበት ለሰው ልጅ እጅግ አስቸጋሪ የሆነ ሰርጥ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መግለጻቸው አይዘነጋም።
እነዚሁ የጁንታው አመራሮች ከታች በምስሉ የሚታዩት ናቸው።
Ethiopian News Agency

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.