Dark
Light
Today: December 26, 2024

Sport: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወሳኙ ጨዋታ ነገ ወደ ኪጋሊ ይጓዛሉ

July 24, 2013

(ወርልድ ስፖርት) በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄው 3ኛው የቻን ውድድር ተሣታፊ የሚያደርገውን ትኬት ለመቁረጥ የመጨረሻው ምእራፍ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ቅዳሚ ለሚደርገው ወሣኝ ጨዋታ ነገ ወደ ኪጋሊ ይጓዛል፡፡ አሠልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለዚህ ጨዋታ ስኳዳቸውን ይፋ ያደረጉ ሲሆን ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ከቡድኑ ተቀንሶ የነበረው ኡመድ ኡክሪ ለክለቡ ተሰልፎ በተጫወተባቸው ጨዋታዎች ያሣየውን ድንቅ አቋም ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ጠርተውታል፡፡ አሠልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለሩዋንዳው ወሣኝ ጨዋታ የመረጧቸው ተጨዋቾች የሚከተሉት ናቸው፡፡
ግብ ጠባቂዎች
ጀማል ጣሰው፤ ሲሳይ ባንጫና ሳምሶን አሰፋ
ተከላካዮች
ደጉ ደበበ ፤አይናለም ሀይለ ፤አበባው ቡጣቆ ፤ስዩም ተስፋዬ ፤ብርሀኑ ቦጋለ ፤ቶክ ጀምስ ፤ሳላዲን በርጊቾ ፤ሞገስ ታደለ
አማካዮች
አዲስ ህንፃ፤ተስፋዬ አለባቸው፤ሽመልስ በቀለ፤ምንያህል ተሾመ፤በሀይሉ አሰፋ
አጥቂዎች
አዳነ ግርማ፤ኡመድ ኡክሪና ዳዊት ፈቃዱ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

Saint George wins Stadi Mali 2:0 in Confederation Cup

Next Story

Google honors Abebe Bikila with doodle

Latest from Blog

A demon by the Bank of the Blue Nile River

By Aschalew kebede Abebe The Triangular Entanglement It had been more than a century since the foundation of the conspiracy theory had lain down. It had begun when Theodore Herzl proposed to

WHO ARE FANO PEOPLE?

Fano is a term referring to a loosely organized group of Ethiopian armed militia and youth movements, primarily active in the Amhara region. Fano is deeply rooted in Ethiopian history, symbolizing resistance
Go toTop